Genesis 26:27 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ይስሃቅ ድማ፡ ስለምንታይ ናባይ ትመጹኒ፡ ንዓይ ትጸልኡኒ፡ ካባኻትኩምውን ሰዲድኩምኒ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ይስ​ሐ​ቅም፥ “ለምን ወደ እኔ መጣ​ችሁ? እና​ንተ ጠል​ታ​ች​ሁ​ኛል፤ ከእ​ና​ን​ተም ለይ​ታ​ችሁ አሳ​ድ​ዳ​ች​ሁ​ኛ​ልና” አላ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይስሐቅም። ለምን ወደ እኔ መጣችሁ? እናንተ ጠልታችሁኛል፥ ከእናንተም ለይታችሁ አሳድዳችሁኛል አላቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ይስሐቅም፦ “ለምን ወደ እኔ መጣችሁ? እናንተ ጠልታችሁኛል፥ ከእናንተም ለይታችሁ አሳድዳችሁኛል” አላቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ይሳቅ ኡንቱንታ፥ “ህንተንቱ ካሰ ታና እጺደ፥ ህንተንቱ ቢታፐ ከስ የዴድታ፤ ሀእ ቃይ ታኮ አያ አካና የድቴ?” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yisaak'i unttuntta, «Hinttenttu kase taana is's'iide, hinttenttu biittaappe kessi yeddeeddita; ha"i k'ay taakko ayaa akkana yedditee?» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yisaaqi isttas, «Intte kase tana ixxidi intte biittafe kessi yeddidi ha7i qasse taakko ay ekkana yidetii?» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዪሳቂ ኢስታስ፥ «ኢንቴ ካሴ ታና ኢጺዲ ኢንቴ ቢታፌ ኬሲ ዬዲዲ ሃኢ ቃሴ ታኮ ኣይ ኤካና ዪዴቲ?» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ይሳቅ ኤንታኮ፥ “ህንተ ካሰ ታና እፅድ፥ ህንተ ቢታፈ ከስ የድቤከቲ? ሀእ ታኮ አይ ኤካናዉ ይደቲ?” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yisaaqi entako, “Hinte kase tana ixidi, hinte biittafe kessi yeddibeeketii? Ha7i taako ay ekanaw yidetii?” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይስሐቅም፣ “ጠልታችሁኝ ካባረራችሁኝ በኋላ፣ አሁን ደግሞ ለምን መጣችሁ?” ብሎ ጠየቃቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ስለዚህ ይስሐቅ “ከዚህ በፊት ጠልታችሁኝ ከአገራችሁ እንድወጣ አድርጋችሁኛል፤ ታዲያ አሁን ልትጐበኙኝ የመጣችሁት ለምንድን ነው?” አላቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ይስሓቅ ከዓ “ፀሊእኹምንስ ካባኻትኩምዶ ኣይሰጐጕኩምንን? ንምንታይ ደኣ ናባይ መፃእኹም?” በሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ይስሃቅ ከኣኣ ጸሊእኩምንስ ካባኽትኩም ከኣ ሰጉጉክምኒ፡ ንምንታይ ደኣ መጻእኩምኒ በሎ።