Genesis 26:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ጓሶት ገራር ድማ ምስ ጓሶት ይስሃቅ ተባኢሶም፡ እቲ ማይ ናትና እዩ። ነቲ ዒላ ድማ ኤሰክ ኢሉ ሰመዮ። ምስኡ ተባኢሶም እዮም እሞ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የጌራራ እረኞች ከይስሐቅ እረኞች ጋር፥ “ውኃው የእኛ ነው” ሲሉ ተጣሉ፤ የዚያችንም ጕድጓድ ስም “ዐዘቅተ ዐመፃ” ብሎ ጠራት፤ እነርሱ በድለውታልና። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የጌራራ አገር እረኞች ከይስሐቅ እረኞች ጋር። ውኃው የእኛ ነው ሲሉ ተከራከሩ፤ የዚያችንም ጕድጓድ ስም ኤሴቅ ብሎ ጠራት፥ ለእርስዋ ሲሉ ተጣልተዋልና። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የጌራራ አገር እረኞች ከይስሐቅ እረኞች ጋር፦ “ውኃው የእኛ ነው” ሲሉ ተከራከሩ፥ የዚያችንም ጉድጓድ ስም “ኤሴቅ” ብሎ ጠራት፥ ለእርሷ ሲሉ ተጣልተዋልና። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን ጋራራ ሄንንቻቱ ይሳቃ ሄንንቻቱዋና፥ “ሃይ ኑዋ” ያጊደ ዋላቀቴድኖ። ኡንቱንቱ አናና ፓሉመቴዳ ድራዉ፥ ይሳቅ ሄ ሃ ኦላ፥ “ፓሉምያ” ጊደ ሱንዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin Garaara hentsanchchatuu Yisaak'a hentsanchchatuwaana, «Haatsay nuwaa» yaagiide walak'etteeddino. Unttunttu aanana palumetteedda diraw, Yisaak'i he haatsaa ollaa, «Palumiyaa» giide suntseedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin Geraaren mehe heemmizayti Yisaaqa mehe heemmizaytara, «Haaththay nuyssa» gi ooyettida. Istti izara palamettida gishshas Yisaaqi he haaththa ollaa, «Eseqe» gi sunththides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ጌራሬን ሜሄ ሄሚዛይቲ ዪሳቃ ሜሄ ሄሚዛይታራ፥ «ሃይ ኑይሳ» ጊ ኦዬቲዳ። ኢስቲ ኢዛራ ፓላሜቲዳ ጊሻስ ዪሳቂ ሄ ሃ ኦላ፥ «ኤሴቄ» ጊ ሱንዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ገራራ ሄንንቾት ይሳቃ ሄንንቾታራ፥ “ሃይ ኑባ” ያግድ ኦየትዶሶና። ኤንቲ ፓላመትዳ ግሾ፥ ይሳቅ ሄ ሃ ኦላ “ኤሴቃ” ግድ ሱንስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin Geraara henthanchoti Yisaaqa henthanchotara, “Haathay nubaa” yaagidi ooyetidosona. Enti palametida gisho, Yisaaqi he haatha olla “Eseeqa” gidi sunthis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የጌራራ እረኞች ግን፣ “ውሃው የእኛ ነው” በማለት ከይስሐቅ እረኞች ጋር ጠብ አነሡ፤ ከዚህ የተነሣ ይስሐቅ ያን የውሃ ጕድጓድ ኤሴቅ ብሎ ጠራው፤ በጕድጓዱ ምክንያት ተጣልተውታልና። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የገራር እረኞች ግን “ይህ ውሃ የእኛ ነው” በማለት ከይስሐቅ እረኞች ጋር ተጣሉ። በዚህ ምክንያት ይስሐቅ ጒድጓዱን “ዔሤቅ” ብሎ ሰየመው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ጓሶት ጌራራ ከዓ ምስ ጓሶት ይስሓቅ “እዙይ ማይና እዩ” ኢሎም ተበኣሱ። ይስሓቅ ከዓ ምስኡ ስለ ዝተበኣሱ፥ ነቲ ዒላ “ዔሴቅ” ኢሉ ሰመዮ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ጓሶት ጌራር ከኣ ምስ ጓሶት ይስሃቅ፡ እዚ ማይና ኢዩ ኢሎም ተበኣኣሱ። ምስኡ ስለ እተበኣሱ ድማ ስም እቲ ዔላ ዔሰቅ ኣውጽኣሉ። |