Genesis 26:2 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እግዚኣብሄር ድማ ተራእዩ፡ ናብ ግብጺ ኣይትውረድ፡ በሎ። ኣብታ ኣነ ዝነግረኩም ምድሪ ንበሩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም ተገ​ለ​ጠ​ለት፤ እን​ዲ​ህም አለው፥ “ወደ ግብፅ አት​ው​ረድ፤ እኔ በም​ልህ ምድር ተቀ​መጥ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔር ተገለጠለት፥ እንዲህም አለው። ወደ ግብፅ አትውረድ፥ እኔ በምልህ ምድር ተቀመጥ እንጂ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ጌታ ተገለጠለት፥ እንዲህም አለው፦ “ወደ ግብጽ አትውረድ፥ እኔ በምልህ ምድር ተቀመጥ እንጂ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ ይሳቃዉ ቆንጪደ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ግብጼ ጋድያ ዱገ ቦፓ፤ ታን ነዉ ኦዴዳ ጋድያን ደአ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'ina Goday Yisaak'aw k'onc'c'iide hawaadan yaageedda; «Gibis'e gadiyaa duge booppa; taani new odeedda gadiyaan de'a.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAY Yisaaqas qonccidi, «Gibxe biitta duge booppa; tani nees yootiza biittan de7a.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይ ዪሳቃስ ቆንጪዲ፥ «ጊብጼ ቢታ ዱጌ ቦፓ፤ ታኒ ኔስ ዮቲዛ ቢታን ዴኣ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ ይሳቃስ ቆንጭድ “ግብፀ ቢታ ዱገ ቦፓ፥ ታኒ ነዉ ኦድዳ ቢታን ደአ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday Yisaaqas qoncidi “Gibxe biitta duge boopa, taani new odida biittan de7a.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚያም እግዚአብሔር (ያህዌ) ለይስሐቅ ተገልጦ እንዲህ አለው፤ “እኔ በምነግርህ ምድር ተቀመጥ እንጂ፣ ወደ ግብፅ አትውረድ፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚያም እግዚአብሔር ለይስሐቅ ተገለጠለትና እንዲህ አለው፤ “ወደ ግብጽ አገር አትሂድ፤ እንድትኖርበት በምነግርህ በዚህ ምድር ተቀመጥ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ንይስሓቅ ተገልፀሉ እሞ፦ “ኣብታ ኣነ ዝብለካ ምድሪ ደኣ ተቐመጥ እምበር፥ ናብ ግብፂ ኣይትውረድ።
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ድማ ተራእዮ በሎውን፡ ናብ ግብጺ ኣይትውረድ፡ ኣብታ ኣነ ዝብለካ ምድሪ ደኣ ተቐመጥ።