Genesis 26:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ባሮት ይስሃቅ ድማ ኣብቲ ጐልጐል ኰዓቱ፡ ኣብኡ ድማ ዓይኒ ማይ ዘለዎ ዒላ ረኸቡ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የይ​ስ​ሐቅ ሎሌ​ዎ​ችም በጌ​ራራ ሸለቆ ውስጥ ጕድ​ጓድ ቈፈሩ፤ በዚ​ያም ጣፋጭ የውኃ ምንጭ አገኙ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የይስሐቅ ሎሌዎችም በሸለቆው ውስጥ ቈፈሩ፥ በዚያም የሚመነጭ የውኃ ጕድጓድ አገኙ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የይስሐቅ ሎሌዎችም በሸለቆው ውስጥ ቈፈሩ፥ በዚያም የሚመነጭ የውኃ ጉድጓድ አገኙ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ይሳቃ ቆማቱ ዎምባን ቦኪደ፥ ፑልትያ ሃ ኦላ ያን ደሜድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yisaak'a k'oomatuu wombban bookkiide, pulttiyaa haatsaa ollaa yan demmeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yisaaqa aylleti shoobban haaththa olla bookkishe bookkiza ollaafe pulttiza haath demmida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዪሳቃ ኣይሌቲ ሾባን ሃ ኦላ ቦኪሼ ቦኪዛ ኦላፌ ፑልቲዛ ሃ ዴሚዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ይሳቃ አይለት ሄ ዛንጋራን ሃ ኦላ ቦክድ ያን ሎኦ ፑልቶ ሃ ደምዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yisaaqa aylleti he zangaaran haatha olla bookidi yan lo77o pulto haatha demmidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) የይስሐቅ አገልጋዮች በሸለቆው ውስጥ ሲቈፍሩ፣ ከጕድጓዱ የሚፈልቅ ውሃ አገኙ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 የይስሐቅ አገልጋዮች በሸለቆው ውስጥ የውሃ ጒድጓድ ቆፈሩና ጥሩ የምንጭ ውሃ አገኙ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣገልገልቲ ይስሓቅ ድማ ኣብቲ ለሰ ዒላ ዀዓቱ፤ ኣብኡ ኸዓ ፈልፋሊ ዒላ ማይ ረኸቡ።
Amharic Tigrinya 2011 ግዙኣት ይስሃቅ ድማ ኣብቲ ለሰ ኾዐቱ ኣብኡ ኸኣ ዔላ ማይ ረኸቡ።