Genesis 26:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ይስሃቅ ነቲ ብዘመን ኣቦኡ ኣብርሃም ዝዅዕትዎ ዒላታት መሊሱ ኰዓቶ። ፍልስጥኤማውያን ድሕሪ ሞት ኣብርሃም ዓገብዎም፡ ንሱ ድማ በቲ ኣቦኡ ዝሰመዮም ኣስማት ሰመዮም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ይስ​ሐ​ቅም የአ​ባቱ የአ​ብ​ር​ሃም አገ​ል​ጋ​ዮች ቈፍ​ረ​ዋ​ቸው የነ​በ​ሩ​ትን የውኃ ጕድ​ጓ​ዶች ደግሞ አስ​ቈ​ፈረ፤ አባቱ አብ​ር​ሃም ከሞተ በኋላ የፍ​ል​ስ​ጥ​ኤም ሰዎች ደፍ​ነ​ዋ​ቸው ነበ​ርና፤ አባ​ቱም አብ​ር​ሃም ይጠ​ራ​ቸው በነ​በ​ረው ስም ጠራ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይስሐቅም በአባቱ በአብርሃም ዘመን ቈፍረዋቸው የነበሩትን የውኃ ጕድጓዶች ደግሞ አስቈፈረ፤ አብርሃም ከሞተ በኋላ የፍልስጥኤም ሰዎች ደፍነዋቸው ነበሩና፤ አባቱም ይጠራቸው በነበረው ስም ጠራቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ይስሐቅም በአባቱ በአብርሃም ዘመን ቈፍረዋቸው የነበሩትን የውኃ ጉድጓዶች ደግሞ አስቈፈረ፥ አብርሃም ከሞተ በኋላ የፍልስጥኤም ሰዎች ደፍነዋቸው ነበሩና፥ አባቱም ይጠራቸው በነበረው ስም ጠራቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ይሳቅ ባረ አዉዋ አብራሃመ ዎድያን ቦከቴዳ ሃ ኦላቱዋ፥ አብራሃመ ሀይቄዳዋፐ ጉየ፥ ፕልስጼማ አሳቱ ባሬዳዋንታ ዛር ቦክ ከሲደ፥ አ አዉ ሱንዳ ሱንን ኡንቱንታ ጼሴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yisaak'i bare aawuwaa Abrahaame wodiyaan booketteedda haatsaa ollatuwaa, Abrahaame hayk'k'eeddawaappe guyye, Pilss's'eema asatuu bareedawantta zaari bookki kessiide, Aa aawuu suntseedda suntsan unttuntta s'eeseedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Abrahaamey paxa dishe bookissida haaththa ollata Abrahaamey hayqqidaappe guye Filisxeeme asay tuccida haaththa ollata Yisaaqi qasseka bookkana mala ooththidi kase iza aaway sunththida sunththaan xeygides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣብራሃሜይ ፓጻ ዲሼ ቦኪሲዳ ሃ ኦላታ ኣብራሃሜይ ሃይቂዳፔ ጉዬ ፊሊስጼሜ ኣሳይ ቱጪዳ ሃ ኦላታ ዪሳቂ ቃሴካ ቦካና ማላ ኦዲ ካሴ ኢዛ ኣዋይ ሱንዳ ሱንን ጼይጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ይሳቅ ባ አዋ አብራሃመ ዎደ ቦከትዳ ሃ ኦላታ፥ አብራሃመይ ሀይቅዳፐ ጉየ፥ ፍልስፄመት ኩንዳይሳታ ዛር ቦክ ከስድ፥ እያ አዋይ ሱንዳ ሱንን ፄግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yisaaqi ba aawa Abrahaame wode booketida haatha ollata, Abrahaamey hayqidaape guye, Filisxeemeti kunthidaysata zaari booki kessidi, iya aaway sunthida sunthan xeegis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይስሐቅም በአባቱ በአብርሃም ጊዜ ተቈፍረው የነበሩትን፣ አባቱ ከሞተ በኋላ ፍልስጥኤማውያን የደፈኗቸውን የውሃ ጕድጓዶች እንደ ገና እንዲከፈቱ አደረገ፤ አባቱ ቀድሞ ባወጣላቸው ስምም መልሶ ጠራቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አብርሃም በሕይወት ሳለ አስቈፍሮአቸው የነበሩትንና አብርሃም ከሞተ በኋላ ግን ፍልስጥኤማውያን የደፈኑአቸውን የውሃ ጒድጓዶች ይስሐቅ እንደገና እንዲቈፈሩ አደረገ፤ አባቱ ባወጣላቸው ስሞችም ጠራቸው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ነቲ ብዘመን ኣቦኡ ኣብርሃም፥ ዝዀዓትዎ ዒላታት ማይ፥ ፍልስጥኤማውያን ድማ ብድሕሪ ሞት ኣብርሃም ዝደፈንዎም፥ ይስሓቅ መሊሱ ዀዓቶም፤ በቲ ኣቦኡ ዝፅውዖም ዝነበረ ስም ድማ ሰመዮም።
Amharic Tigrinya 2011 ነቲ ብዘበን ኣቦኡ ኣብርሃም ዝኾዐትዎ ዔላታት ማይ ድማ፡ ፍልስጤማውያን ድሕሪ ሞት ኣብርሃም ዝደበይዎ ይስሃቅ መሊሱ ኾዐቶ፡ ስሙ ድማ በቲ ኣቦኡ ዘውጽኣሉ ስም ሰመዮ።