Genesis 25:28 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ይስሃቅ ድማ ካብ ስጋ ስጋኡ ስለ ዝበልዐ፡ ንኤሳው ኣፍቀሮ፡ ርብቃ ግና ንያእቆብ ኣፍቀሮ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ይስሐቅም ዔሳውን ይወድ ነበር፤ እርሱ ከአደነው ይበላ ነበርና። ርብቃ ግን ያዕቆብን ትወድ ነበረች። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ይስሐቅም ዔሳውን ይወድ ነበር፥ ካደነው ይበላ ነበርና፤ ርብቃ ግን ያዕቆብን ትወድ ነበረች። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይስሐቅም ዔሳው ካደነው ይበላ ነበርና ይወደው ነበር፥ ርብቃ ግን ያዕቆብን ትወድ ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ይሳቅ ኤሳ ሲቄዳ፤ አያዉ ጎፐ፥ እ ሻንካቴዳባፐ ማናዉ ዶሴዳ፤ ሽን ርብቃ ያቆባ ሲቃዱ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Yisaak'i Eesaa siik'eedda; ayaw gooppe, I shankkateeddabaappe maanaw doseedda; shin Ribik'a Yaak'ooba siik'aaddu. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Yisaaqi Eesawe siiqides; ays giikko izi shankkatidayssafe maanaas dosides; gido attiin Irbiqay Yaaqoobe siiqadus. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ዪሳቂ ኤሳዌ ሲቂዴስ፤ ኣይስ ጊኮ ኢዚ ሻንካቲዳይሳፌ ማናስ ዶሲዴስ፤ ጊዶ ኣቲን ኢርቢቃይ ያቆቤ ሲቃዱስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ይሳቅ ኤሳዌ ዶስስ፤ አይስ ጊኮ፥ እ ሻንካተይሳፈ ማናዉ ዶሴስ፤ ሽን እርብቃ ያይቆባ ዶሳዉሱ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Yisaaqi Eesawe dosis; ayis giiko, I shankateysafe maanaw dosees; shin Irbiqa Yayqooba dosawusu. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ይስሐቅ ከዐደን የመጣ ሥጋ ደስ ይለው ስለ ነበር፣ ዔሳውን ይወድደው ነበር፤ ርብቃ ግን ያዕቆብን ትወድደው ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ዔሳው እያደነ ሥጋ ያበላው ስለ ነበረ ይስሐቅ ዔሳውን ይወድ ነበር። ርብቃ ግን ያዕቆብን ትወድ ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኤሳው እናሃደነ ነቦኡ ይስሓቅ ስጋ የብልዖ ስለ ዝነበረ፥ ንኤሳው ይፈቱ ነበረ። ርብቃ ግና ንያእቆብ ትፈቱ ነበረት። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ይስሃቅ ስጋ ሃድን መቂርዎ ነበረ እሞ፡ ንኤሳው ይፈቱ ነበረ። ርብቃ ግና ንያእቆብ ትፈቱ ነበረት። |