Genesis 25:26 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ብድሕሪኡ ሓዉ ወጸ፡ ኢዱ ድማ ሸኾና ኤሳው ሒዛቶ። ስሙ ድማ ያእቆብ ይበሃል፡ ይስሃቅ ድማ ወዲ ስሳ ዓመት ነበረ፡ ንሳ ክትወልዶም ከላ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከዚያም በኋላ ወንድሙ ወጣ፤ በእጁም የዔሳውን ተረከዝ ይዞ ነበር፤ ስሙንም ያዕቆብ ብላ ጠራችው። ርብቃ ዔሳውንና ያዕቆብን በወለደቻቸው ጊዜ ይስሐቅ ስድሳ ዓመት ሆኖት ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከዚያም በኋላ ወንድሙ ወጣ፥ በእጁም የዔሳውን ተረከዝ ይዞ ነበር፤ ስሙም ያዕቆብ ተባለ። እርስዋ ልጆችን በወለደቻቸው ጊዜ ይስሐቅ ስድሳ ዓመት ሆኖት ነበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚያም በኋላ ወንድሙ ወጣ፥ በእጁም የዔሳውን ተረከዝ ይዞ ነበር፤ ስለዚህ ስሙ ያዕቆብ ተባለ። ልጆቹን በወለደች ጊዜ ይስሐቅ ሥልሳ ዓመት ሆኖት ነበር። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉየ፥ አ እሻይ የለቴዳ፤ እ ባረ ኩሽያን ኤሳዉ ግንድያ ኦይቂ ኡቴዳ፤ ሄዋ ድራዉ አ ያቆባ ጊደ ሱንድኖ። ርብቃ ኡንቱንታ የሌዳ ዎደ፥ ይሳቃዉ ኡሱፑን ታሙ ላይ ግዴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyye, Aa ishay yeletteedda; I bare kushiyaan Eesaw ginddiyaa oyk'k'i utteedda; hewaa diraw Aa Yaak'ooba giide suntseeddino. Ribik'a unttuntta yeleedda wode, Yisaak'aw usuppun tammu laytsaa gideedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, iza ishay yelettishe Eesawe toho oykki yelettides; hessa gishshas iza Yaaqoobe gi sunththida. Irbiqay istta yelida wode, Yisaaqas layththay usuppun tammu layththi gidides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ፥ ኢዛ ኢሻይ ዬሌቲሼ ኤሳዌ ቶሆ ኦይኪ ዬሌቲዴስ፤ ሄሳ ጊሻስ ኢዛ ያቆቤ ጊ ሱንዳ። ኢርቢቃይ ኢስታ ዬሊዳ ዎዴ፥ ዪሳቃስ ላይይ ኡሱፑን ታሙ ላይ ጊዲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ እያ እሻይ የለትስ። እ ባ ኩሽያን ኤሳዌ ግንድያ ኦይክድ ከይስ፥ ሄሳ ግሾ፥ እያ ያይቆባ (ግንደ ኦይከይሳ) ግድ ሱንዶሶና። እርብቃ ኤንታ የልዳ ዎደ ይሳቃስ ኡሱፑን ታሙ ላይ ግድስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, iya ishay yeletis. I ba kushiyan Eesawe gindiya oykidi keyis, Hessa gisho, iya Yayqooba (Ginde Oykeysa) gidi sunthidosona. Irbiqa enta yelida wode Yisaaqas usupun tammu laythi gidis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚያም ወንድሙ ተወለደ፤ በእጁም የዔሳውን ተረከዝ ይዞ ወጣ፤ ከዚህም የተነሣ ስሙ ያዕቆብ ተባለ። ርብቃ ልጆቿን ስትወልድ፣ ይስሐቅ የስድሳ ዓመት ሰው ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሁለተኛው ልጅ ሲወለድ የዔሳውን ተረከዝ ይዞ በመውጣቱ ያዕቆብ ተባለ፤ ልጆቹ በተወለዱ ጊዜ ይስሐቅ ሥልሳ ዓመት ሆኖት ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ድሕሪዙይ ድማ ሓዉ ተወለደ። ኢዱ ኸዓ ሸዀና ኤሳው ሒዛ ነበረት። ስለዙይ ስሙ ያእቆብ ተብሃለ። ንሳ ኽትወልዶም እንተላ ኸዓ፥ ይስሓቅ ወዲ ስሳ ዓመት ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ድሕሪዚ ድማ ሓው ወጸ፡ ኢዱ ከ ኹርኹሪ ኤሳው ሒዛ ነበረት፡ ስሙ ድማ ያእቆብ ተባህለ። ንሳ ኽትወልደሎም ከላ ኽኣ፡ ይስሃቅ ወሲ ሰሳ ዓመት ኮይኑ ነበረ። |