Genesis 25:20 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ይስሃቅ ንርብቃ ጓል ቤቱኤል ኣራማዊ ጰዳን-ራም፡ ሓብቲ ላባን እቲ ኣራማዊ፡ ሰበይቱ ገይሩ ክወስዳ ከሎ ወዲ ኣርብዓ ዓመት ነበረ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ይስ​ሐ​ቅም ሚስት ትሆ​ነው ዘንድ የሶ​ር​ያ​ዊ​ውን የላ​ባን እኅት፥ የሶ​ር​ያ​ዊ​ውን የባ​ቱ​ኤ​ልን ልጅ ርብ​ቃን ከሁ​ለቱ ከሶ​ርያ ወን​ዞች መካ​ከል በወ​ሰ​ዳት ጊዜ አርባ ዓመት ሆኖት ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ይስሐቅም አርባ ዓመት ሲሆነው ርብቃን አገባ፤ እርስዋም በሁለት ወንዞች መካከል ያለ የሶርያዊው የባቱኤል ልጅና የሶርያዊው የላባ እኅት ናት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ይስሐቅም አርባ ዓመት ሲሆነው ርብቃን አገባ፥ እርሷም በመስጴጦምያ የሚኖሩ የሶርያዊው የባቱኤል ልጅና የሶርያዊው የላባ እኅት ናት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ይሳቃዉ ላይይ ኦይታሙዋ ግዴዳ ዎደ፥ ርብቆ አኬዳ፤ እዛ ማስጰጾምያን ደእያ ሶርያ ባቱኤላ ናትዉነ ሶርያ ላባና ምቻቶ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yisaak'aw laytsay oytamuwaa gideedda wode, Ribik'o akkeedda; iza Masp'p'es'oomiyaan de'iyaa Sooriyaa Baatu'eela naattiwune Sooriyaa Laabaana michchato.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Yisaaqas layththay 40 gidida wode Irbiqa ekkides; iza Mesphexoomiyan diza Aaraame Baatu7eele nayonne Aaraame dere as Laaba michcho.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ዪሳቃስ ላይይ 40 ጊዲዳ ዎዴ ኢርቢቃ ኤኪዴስ፤ ኢዛ ሜስጴጾሚያን ዲዛ ኣራሜ ባቱኤሌ ናዮኔ ኣራሜ ዴሬ ኣስ ላባ ሚቾ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ይሳቃስ ላይ ኦይታማ ግድን፥ እርብቃ ኤክስ፤ እያ ማሰጰፆመን ደእያ አራመ አድያ ባቱኤላ ናእዉነ ላባ ምችዉ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Yisaaqas laythi oytama gidin, Irbiqa ekis; iya Masephexoomen de7iya Araame addiya Batu7eela na7iwunne Laaba michiw.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ይስሐቅ ርብቃን ሲያገባ ዕድሜው አርባ ዓመት ነበር፤ ርብቃ በሰሜን ምዕራብ መስጴጦምያ የሚኖረው የሶርያዊው የባቱኤል ልጅ፣ የሶርያዊውም የላባ እኅት ነበረች።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ይስሐቅ የባቱኤልን ልጅ ርብቃን ሲያገባ አርባ ዓመት ሆኖት ነበር፤ የርብቃ አባት ባቱኤልና ወንድምዋ ላባ በመስጴጦምያ የሚኖሩ ሶርያውያን ነበሩ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ይስሓቅ ድማ ንርብቃ ሰበይቱ ኸእትዋ እንተሎ ወዲ ኣርብዓ ዓመት ነበረ። ንሳ ጓል እቲ ኣብ ማእኸል ክልተ ኣፍላግ ዝነብር ሶርያዊ ባቱኤልን፥ ሓፍቲ እቲ ሶርያዊ ላባን ነበረት።
Amharic Tigrinya 2011 ይስሃቅ ድማ ንርብቃ፡ ጓል ቤቱኤል እቲ ሶርያዊ በዓል ጳዳንኣራም፡ ሓብቲ ላባን እቲ ሶርያዊ ንሰበይቱ ኼእትዋ ኸሎ፡ ወዲ ኣርብዓ ዓመት ኮይኑ ነበረ።