Genesis 25:17 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ዓመታት ዕድመ እስማኤል ድማ ሚእትን ሰላሳን ሾብዓተን ዓመት እየን። ናብ ህዝቡ ድማ ተኣከበ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ሱም ከኤ​ው​ላጥ አን​ሥቶ በግ​ብፅ ፊት ለፊት እስ​ከ​ም​ት​ገኝ እስከ ሴይር ባለው ሀገር ኖረ፤ ወደ አሦ​ር​ዮ​ንም ደረሰ፤ እን​ዲ​ህም ከወ​ን​ድ​ሞቹ ሁሉ ፊት ተቀ​መጠ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እስማኤልም የኖረበት የዕድሜው ዘመን መቶ ሠላሳ ሰባት ዓመት ነው፤ ነፍሱን ሰጠ ሞተም፤ ወደ ወገኖቹም ተከማቸ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እስማኤልም የኖረበት የዕድሜው ዘመን መቶ ሠላሳ ሰባት ዓመት ነው፥ የመጨረሻዋ እስትንፋሱን ተንፍሶም ሞተ፥ ወደ ወገኖቹም ተሰበሰበ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year እስማኤል ሙለ ጼታነ ሀታማነ ላፑን ላይ ደኢደ፥ ሀይቄዳ፤ ባረ ማይዛቱዋና ጋከቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Isimaa'eeli mule s'eetanne hattamanne laappun laytsaa de'iide, hayk'k'eedda; bare mayzzatuwaanna gaketteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isma7eeley mulera 137 layth de7idi hayqqides; hayqqidi ba aawatan gaaggides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስማኤሌይ ሙሌራ 137 ላይ ዴኢዲ ሃይቂዴስ፤ ሃይቂዲ ባ ኣዋታን ጋጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) እስማኤል ኩመ ፄታነ ሀስታማነ ላፑን ላይ ደእድ፥ ሀይቅድ ባ ማይዛታን ጋሄትስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Isma7eeli kumethi xeetanne hastamanne laapun laythi de7idi, hayqidi ba mayzatan gahetis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እስማኤል በጠቅላላው መቶ ሠላሳ ሰባት ዓመት ኖረ፤ ከዚያም ሞተ፤ ወደ ወገኖቹም ተሰበሰበ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እስማኤል መቶ ሠላሳ ሰባት ዓመት ሲሆነው ሞተ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እስማኤል ሚእትን ሰላሳን ሸውዓተን ዓመት ምስ ኮኖ ሞተ፤ ናብ ወገናቱ ኸዓ ተፀመረ።
Amharic Tigrinya 2011 ዓመታት ህይወት እስማዒል ድማ ሚእትን ሰላሳን ሾብዓተን ዓመት ኮነ። ትንፋሱ ወጸት ሞተ፡ ናብ ህዝቡ ኸኣ ተኣከበ።