Genesis 25:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እዚኣቶም ደቂ እስማኤል እዮም፣ ኣስማቶም ድማ ከከም ዓድታቶምን ኣዋራታቶምን እዚ እዩ። ከከም ኣህዛቦም ዓሰርተው ክልተ መሳፍንቲ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የይስማኤል ልጆች እነዚህ ናቸው፤ ስማቸውም በየመንደራቸውና በየሰፈራቸው ይህ ነው፤ በየወገናቸውም ዐሥራ ሁለት አለቆች ናቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የእስማኤል ልጆች እነዚህ ናቸው፥ ስማቸውም በየመንደራቸውና በየሰፈራቸው ይኸው ነው፤ በየወገናቸውም አሥራ ሁለት አለቆች ናቸው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የእስማኤል ልጆች እነዚህ ናቸው፥ ስማቸውም በየመንደራቸውና በየሰፈራቸው ይኸው ነው፥ በየወገናቸውም ዐሥራ ሁለት አለቆች ናቸው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እስማኤላ ናናይ ሀዋንታ፤ ኡንቱንቱ ሱንይ ኡንቱንቱ ሞንነ ደእያ ሳኣን ሀዋ። ኡንቱንቱ ባረንቱ ያራን ታማነ ላኡ ካፓቱዋ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Isimaa'eela naanay hawantta; unttunttu suntsay unttunttu mootsaaninne de'iyaa sa'aan hawaa. Unttunttu barenttu yaran tammanne laa"u kaappatuwaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Isma7eele nayti haytantta; istta sunththi istta mooththaaninne dizason dizason hayssa; isttas 12 zarkke halaqati deettes. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢስማኤሌ ናይቲ ሃይታንታ፤ ኢስታ ሱን ኢስታ ሞኒኔ ዲዛሶን ዲዛሶን ሃይሳ፤ ኢስታስ 12 ዛርኬ ሃላቃቲ ዴቴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እስማኤላ ናይት ሀይሳታ፤ ኤንታ ሱንይ ኤንታ ሞንነ ደእያ በሳን ሀይሳ። ኤንቲ ባንታ ያራንካ ታማነ ናምኡ ሀላቃታ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Isma7eela nayti haysata; enta sunthay enta moothaninne de7iya bessan haysa. Enti banta yaranka tammanne nam7u halaqata. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነዚህ የእስማኤል ልጆች ነበሩ፤ እነርሱም በኖሩባቸውና በሰፈሩባቸው ቦታዎች የዐሥራ ሁለት ነገድ አለቆች ስሞች ናቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እነዚህ የእስማኤል ልጆች ለዐሥራ ሁለት ነገዶች ቅድመ አያቶች ነበሩ፤ ስማቸውም በኖሩባቸው ከተሞችና ስፍራዎች ሲጠራ ይኖራል። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ደቂ እስማኤል እዚኣቶም እዮም። ስማቶምውን በብዓዶምን በብቦታኦምን ናይቶም ዓሰርተ ኽልተ መሳፍንቲ እዙይ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እዚኣቶም ደቂ እስማዒል እዮም። እዚ ድማ እዩ ስሞም በብዓዶም፡ በብሰፈሮም፡ ዓሰርተው ክልተ መሳፍንቲ ነንህዝቦምን። |