Genesis 24:54 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሱን ምስኡ ዝነበሩ ሰባትን በሊዖም ሰተዩ፡ ምሉእ ለይቲ ድማ ሓደሩ። ንግሆ ድማ ወዲኦም፡ ናብ ጎይታይ ስደደኒ በልዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከዚ​ህም ሁሉ በኋላ እርሱ፥ ከእ​ርሱ ጋር ያሉ​ትም በሉ፤ ጠጡም፤ በዚ​ያም አደሩ፤ በማ​ለ​ዳም ተነ​ሥቶ፥ “ወደ ጌታዬ እሄድ ዘንድ አሰ​ና​ብ​ቱኝ” አላ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱም ከእርሱም ጋር ያሉት በሉ ጠጡም፥ ከዚያም አደሩ፤ ማልደውም ተነሡና። ወደ ጌታዬ እሄድ ዘንድ አሰናብቱኝ አላቸው ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሱም ከእርሱም ጋር ያሉት በሉ ጠጡም፥ ከዚያም አደሩ፥ ማልደውም ተነሡና፦ “ወደ ጌታዬ እሄድ ዘንድ አሰናብቱኝ” አላቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ጉየ፥ እነ አናና ደእያዋንቱ ሜድኖነ ኡሼድኖ፤ ያቲደ ያን አቄድኖ፤ ኡንቱንቱ ጉራን ደንዲደ፥ “ታና ታ ጎዳኮ የድተ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe guyye, inne aanana de'iyaawanttu meeddinonne usheeddino; yaatiide yan ak'eedino; unttunttu guuran denddiide, «Taana ta godaakko yeddite» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye izikka izara dizayti midanne uyida; histtidi heen aqida; istti maalado wonttara dendiin, «Tana ta godaakko moyzite» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ኢዚካ ኢዛራ ዲዛይቲ ሚዳኔ ኡዪዳ፤ ሂስቲዲ ሄን ኣቂዳ፤ ኢስቲ ማላዶ ዎንታራ ዴንዲን፥ «ታና ታ ጎዳኮ ሞይዚቴ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳፈ ጉየ፥ እነ እያራ ደኤይሳት ምዶሶና ኡይዶሶና፤ ያን አቅዶሶና። ኤንቲ ጉራ ደንድን፥ እ፥ “ታና ታ ጎዳኮ የድተ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye, inne iyara de7eysati midosona uyidosona; yan aqidosona. Enti guura dendin, I, “Tana ta godaako yeddite” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እርሱና አብረውት የነበሩ ሰዎችም በልተው፣ ጠጥተው እዚያው ዐደሩ። በማግስቱም ጧት ሲነሡ፣ የአብርሃም አገልጋይ፣ “እንግዲህ ወደ ጌታዬ እንድመለስ አሰናብቱኝ” አለ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በኋላ የአብርሃም አገልጋይና አብረውት የነበሩ ሰዎች በልተው ጠጥተው እዚያው ዐደሩ፤ ጠዋት በተነሡ ጊዜ የአብርሃም አገልጋይ “እንግዲህ ወደ ጌታዬ እንድመለስ ፍቀዱልኝ” አለ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሱን እቶም ምስኡ ዝነበሩ ሰባትን ከዓ በሊዖም ሰትዮም ኣብኡ ሓደሩ። ንፅባሒቱ ምስ ተስኡ ኸዓ “ናብ ጐይታይ ክምለስ ኣፋንዉኒ” በሎም።
Amharic Tigrinya 2011 ንሱን እቶም ምስኡ ዝነብሩ ሰባትን ከኣ በሊዖም ሰትዮም ኣብኡ ሓደሩ። ንጽብሒቱ ምስ ተንስኡ ኽኣ፡ ናብ ጐይታይ ክምለስ ኣፋንወኑ፡ በለ።