Genesis 24:50 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሽዑ ላባንን ቤቱኤልን ከምዚ ኢሎም መለሱ፦ እቲ ጕዳይ ኻብ እግዚኣብሄር እዩ መጺኡ። ክፉእ ወይ ጽቡቕ ክንዛረበኩም ኣይንኽእልን ኢና። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ባቱኤልና ላባም መለሱ፤ እንዲህም አሉ፥ “ነገሩ ከእግዚአብሔር ዘንድ መጥቶአል፤ ክፉ ወይም በጎ ልንመልስልህ አንችልም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ላባና ባቱኤልም መለሱ እንዲህም አሉ። ነገሩ ከእግዚአብሔር ዘንድ መጥቶአል ክፉም በጎም ልንመልስልህ አንችልም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ላባና ባቱኤልም መለሱ እንዲህም አሉ፦ “ነገሩ ከእግዚአብሔር ዘንድ መጥቷል ክፉም በጎም ልንመልስልህ አንችልም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ላባንነ ባቱኤል ዛሪደ ያጌድኖ፤ “ሀ የዉ መና ጎዳፐ ዬዳ፤ ኑን ነዉ ያ ሃ ጋናዉ ዳንዳዮኮ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Laabaaninne Baatu'eeli zaariide yaageeddino; «Ha yewuu Med'inaa Godaappe yeedda; nuuni new yaa haa gaanaw danddayokko. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Laabaynne Baatu7eeli, «Ha qofazi GODAAPPE yides; nuni nees gede haa gaanaas dandayokko. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ላባይኔ ባቱኤሊ፥ «ሃ ቆፋዚ ጎዳፔ ዪዴስ፤ ኑኒ ኔስ ጌዴ ሃ ጋናስ ዳንዳዮኮ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ላብነ ባቱኤል ዛሪድ ያግዶሶና፤ “ሀ ኦዳይ ጎዳፐ ይስ፤ ኑኒ ነዉ ያ ሃ ጋናዉ ዳንዳኦኮ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Laabinne Batu7eeli zaaridi yaagidosona; “Ha oday Godaape yis; nuuni yaa haa gaanaw danda7oko. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ላባና ባቱኤል እንዲህ ሲሉ መለሱ፤ “ነገሩ ከእግዚአብሔር (ያህዌ) ስለሆነ በዚህም ሆነ በዚያ ምንም ማለት አንችልም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ላባና ባቱኤልም “ይህ ነገር ከእግዚአብሔር የመጣ ስለ ሆነ፥ መከልከል አንችልም፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ሽዑ ላባን ባቱኤልን “እዝ ነገርዙይ ካብ እግዚኣብሄር ዝመፀ እዩ፤ ክፉእ ኾነ ፅቡቕ ክንዛረብ ኣይንኽእልን ኢና። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ሽዑ ላባንን ቤቱኤልን፡ እዚ ነገር እዚ ኻብ እግዚኣብሄር ዝወጸ እዩ። ክፋእ ሐደው ጽቡቕ ክንዛረበካ እይንኻልን። |