Genesis 24:41 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ ናብ ስድራይ ምስ መጻእኩም ካብዚ ማሕለይ ክትገላገሉ ኢኹም። ሓደ እኳ እንተ ዘይሃቡኻ ድማ ካብ ማሕለይ ሓራ ትኸውን።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) የዚ​ያን ጊዜ ከመ​ሐ​ላዬ ንጹሕ ትሆ​ና​ለህ፤ ወደ ዘመ​ዶች ሄደህ እነ​ርሱ ባይ​ሰ​ጡህ ካማ​ል​ሁህ መሐላ ንጹሕ ትሆ​ና​ለህ።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) የዚያን ጊዜ ከመሐላዬ ንጹሕ ነህ፤ ወደ ዘመዶቼ ሄደህ እነርሱ ባይሰጡህ ካማልሁህ መሐላ ንጹሕ ትሆናለህ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year የዚያን ጊዜ ከመሐላዬ ንጹሕ ነህ፥ ወደ ዘመዶቼ ሄደህ እነርሱ ባይሰጡህ ካማልሁህ መሐላ ንጹሕ ትሆናለህ።’
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ኔን ታ ዛራቱዋኮ ቢና፥ ኡንቱንቱ ነዉ እዞ እመናን እጾፐ፥ ሄ ዎደ ነዉ ጫቁ ጎመተና’ ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Neeni ta zaratuwaakko biina, unttunttu new izo immennan is's'ooppe, he wode new c'aak'uu gometenna› yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Neni ta zaretakko biin istti nees izo immontta ixxiko he wode nees caaqoy gomettenna› gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኔኒ ታ ዛሬታኮ ቢን ኢስቲ ኔስ ኢዞ ኢሞንታ ኢጺኮ ሄ ዎዴ ኔስ ጫቆይ ጎሜቴና› ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኔኒ ታ ኮቻታኮ ብን፥ ኤንቲ ነዉ እዮ እሞና እፅኮ፥ ሄ ዎደ ነዉ ጫቆይ ጎመ ግደና” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Neeni ta kochatako bin, enti new iyo immonna ixiko, he wode new caaqoy gome gidenna” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ወደ ወገኖቼ ከሄድህ፣ ከመሐላው የተፈታህ ትሆናለህ፤ እነርሱ እንኳ ልጂቱን አንሰጥም ቢሉህ፣ ከመሐላው ንጹሕ ትሆናለህ’ አለኝ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከመሐላህ ነጻ የምትሆነው ወደ ዘመዶቼ ሄደህ እነርሱ ልጅትዋን አንሰጥም ብለው የከለከሉህ እንደ ሆነ ብቻ ነው።’
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናብ ዓሌተይ ምስ ከድካ ድማ፥ ካብቲ ዘምሓልኩኻ ንፁህ ኢኻ፤ እንተ ዘይሃቡኻውን ካብቲ ማሕላይ ንፁህ ክትከውን ኢኻ’ ኢሉኒ።
Amharic Tigrinya 2011 ናብ ዓሌተይ ምስ መጻእካ ድማ ካብቲ ማሕላይ ክትነጽህ ኢኻ፡ እንተ ዘይሀቡኻ ሽዑ ኻብቲ ማሕላይ ንጹህ ክትከውን ኢኻ።