Genesis 24:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ግናኸ ናብ ዓደይን ናብ ስድራይን ኬድካ ንይስሃቅ ወደይ ሰበይቲ ውሰድ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ነገር ግን ወደ ተወ​ለ​ድ​ሁ​በት ወደ ሀገ​ሬና ወደ ተወ​ላ​ጆች ሂድ፤ ለልጄ ለይ​ስ​ሐ​ቅም ከዚያ ሚስ​ትን አም​ጣ​ለት።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ነገር ግን ወደ አገሬና ወደ ተወላጆቼ ትሄዳለህ፥ ለልጄ ለይስሐቅም ሚስትን ትወስድለታለህ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ነገር ግን ወደ አገሬና ወደ ተወላጆቼ ትሄዳለህ፥ ለልጄ ለይስሐቅም ሚስትን ትወስድለታለህ።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ኔን ታ የለቴዳ ቢታ፥ ታ ዳቦቱዋኮ ባደ፥ ታ ናኣ ይሳቃዉ ማቻቶ ኦቻ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) shin neeni ta yeletteedda biittaa, ta dabbotuwaakko baade, ta na'aa Yisaak'aw machchatto oochcha» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) gido attiin ta yelettida biitta ta dabbotakko baada, ta naa Yisaaqas machcho oychcha» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ታ ዬሌቲዳ ቢታ ታ ዳቦታኮ ባዳ፥ ታ ና ዪሳቃስ ማቾ ኦይቻ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ኔኒ ታ የለትዳ ቢታ፥ ታ ዳቦታኮ ባዳ፥ ታ ናአ ይሳቃስ ማቾ ኦይቻ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) shin neeni ta yeletida biitta, ta dabbotako bada, ta na7a Yisaaqas macho oycha” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ነገር ግን ወደ አገሬ፣ ወደ ገዛ ዘመዶቼ ሄደህ ለልጄ ለይስሐቅ ሚስት ትፈልግለታለህ።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ነገር ግን ወደ ትውልድ አገሬ ሂድ፤ እዚያም ካሉት ወገኖቼ መካከል ለልጄ ለይስሐቅ ሚስት ምረጥለት።”
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ናብ ሃገረይን ዓሌተይን ኬድካ ደኣ ንወደይ ይስሓቅ ሰበይቲ ኣምፅአሉ” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ናብ ሃገረይን ናብ ዓሌተይን ኬድካ ደኣ ንወደይ ይስሃቅ ሰበይቲ ኣምጽኣሉ በሎ።