Genesis 24:29 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ርብቃ ድማ ሓው ነበራ፡ ስሙ ድማ ላባን ነበረ። ላባን ድማ ናብቲ ሰብኣይ፡ ናብቲ ዒላ ጐየየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ለርብቃም ስሙ ላባ የተባለ ወንድም ነበራት፤ ላባም ወደ ውጪ ወደ ውኃው ጕድጓድ ወደ ሰውዬው ሮጠ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለርብቃም ላባ የተባለ ወንድም ነበራት፤ ላባም ወደ ውጪ ወደ ውኃው ምንጭ ወደ ሰውዮው ሮጠ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ለርብቃም ላባ የተባለ ወንድም ነበራት፥ ላባም ወደ ውጪ ወደ ውኃው ምንጭ ወደ ሰውዬው ሮጠ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ርብቅዉ ላባና ግያ እሻይ ደኤ፤ ላባን ካረ ከሲደ፥ ሃ ፑልቱዋ ማታን ደእያ ብታንያኮ ዎጼዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Ribik'iw Laabaana giyaa ishay de'ee; Laabaani kare kesiide, haatsaa pulttuwaa matan de'iyaa bitaniyaakko wos's'eedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Irbiqas Laaba geetettiza ishay dees; Laabay kare kezidi haaththa pultto achchan diza addezakko woxxides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢርቢቃስ ላባ ጌቴቲዛ ኢሻይ ዴስ፤ ላባይ ካሬ ኬዚዲ ሃ ፑልቶ ኣቻን ዲዛ ኣዴዛኮ ዎጺዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እርብቃስ ላባ ጌተትያ እሺ ደኤስ። ላቢ ካረ ከይድ ሃ ፑልቱዋ ማታን ደእያ አድያኮ ዎፅስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Irbiqas Laaba geetetiya ishay de7ees. Laabi kare keyidi haatha pultuwa matan de7iya addiyako woxis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ርብቃም ላባ የተባለ ወንድም ነበራት፤ እርሱም ሰውየው ወዳለበት የውሃ ጕድጓድ ፈጥኖ ሄደ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ርብቃ ላባ የተባለ ወንድም ነበራት፤ እርሱ የአብርሃም አገልጋይ ወዳለበት ውሃ ጒድጓድ እየሮጠ ሄደ። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ንርብቃ፥ ላባ ዝስሙ ሓው ነበራ። ብጕያ ወፂኡ ድማ ናብቲ ሰብኣይ፥ ናብቲ ዓይኒ ማይ ከደ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ርብቃ ድማ ላባን ዝስሙ ሓው ነበራ። ላባን ከኣ ናብቲ ሰብኣይ ኣብ ግዳም ናብቲ ዓይኒ ማይ ጎየየ። |