Genesis 24:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እተን ኣግማል ሰትየን ምስ ወድኣ፡ እቲ ሰብኣይ ፍርቂ ሲቃል ዝዓቐኑ ሽምዓ ወርቂ፡ ዓሰርተ ሲቃል ወርቂ ድማ ክልተ ኣምባር ኣእዳዋ ወሰደ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ግመሎቹም ከጠጡ በኋላ እንዲህ ሆነ፤ ሰውዬው አንድ አንድ ወቄት የሚመዝን የወርቅ ጉትቻ፥ ለእጆችዋም ዐሥር ወቄት የሚመዝን ጥንድ የወርቅ አምባር አወጣ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ግመሎቹም ከጠጡ በኋላ እንዲህ ሆነ፤ ሰውዮው ግማሽ ሰቅል የሚመዘን የወርቅ ቀለበት፥ ለእጆችዋም አሥር ሰቅል የሚመዘን ጥንድ የወርቅ አምባር አወጣ፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ግመሎቹም ከጠጡ በኋላ እንዲህ ሆነ፥ ሰውዬው ግማሽ ሰቅል የሚመዝን የወርቅ ቀለበት፥ ለእጆችዋም ዐሥር ሰቅል የሚመዘን ጥንድ የወርቅ አምባር አወጣ፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጋሎቱ ሃ ኡሽ ስሚና፥ ብታኒ እቼሹ ግራመነ ባካ ግዴዳ ዎርቃ ምግዱዋነ፥ ጼታነ ታሙ ግራመ ግዴዳ ላኡ ዎርቃ ሳጋየቱዋ ከሴዳ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Gaalotuu haatsaa ushi simmiina, bitanii ichcheshu giraamenne bakka gideedda work'k'aa migiduwaanne, s'eetanne tammu giraame gideedda laa"u work'k'aa sagaayetuwaa keseedda; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gaamellati haath uyi simmiin addezi ichchash giraame bagga gidiza worqqa sagayotanne 100 giraame gidiza nam7u worqqa sagayota, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጋሜላቲ ሃ ኡዪ ሲሚን ኣዴዚ ኢቻሽ ጊራሜ ባጋ ጊዲዛ ዎርቃ ሳጋዮታኔ 100 ጊራሜ ጊዲዛ ናምኡ ዎርቃ ሳጋዮታ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ግማለት ሃ ኡይ ስምን፥ አደይ እቻሹ ግራመ ባጋ ሲን አያ ዎርቃ ፄታነ ታሙ ግራመ ግድያ ናምኡ ዎርቃ ሳጋዮታ ጊግስስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Gimaleti haatha uyi simmin, addey ichashu giraame bagga siidhen aathiya worqa xeetanne tammu giraame gidiya nam7u worqa sagaayota giigisis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ግመሎቹ ጠጥተው ካበቁ በኋላ ሰውየው ግማሽ ሰቅል የሚመዝን የወርቅ ቀለበትና ዐሥር ሰቅል የሚመዝኑ ሁለት የወርቅ አምባሮች አውጥቶ፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ግመሎቹ ጠጥተው ካበቁ በኋላ ሰውየው አምስት ግራም ያኽል የሚመዝን የወርቅ ጒትቻ አውጥቶ በጆሮዋ ላይ አደረገላት፤ መቶ ዐሥር ግራም ያኽል የሚመዝን ሁለት የወርቅ አምባሮችንም አውጥቶ በእጆችዋ ላይ አደረገላትና፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እተን ኣግማል ሰትየን ምስ ረወያ፥ እቲ ሰብኣይ ሓሙሽተን ፈረቓን ግራም ዝሚዛኑ ወርቂ ቐለቤት፥ ሚእትን ዓሰርተን ግራም ዝሚዛኑ ኽልተ ኣምባር ወርቂ ኣውፂኡ ድማ ኣብ ኣእዳዋ ገበረላ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኮነ ኽኣ እተን ኣግማል ሰትየን ምስ ኣእከላ እቲ ሰብኣይ ፈራቓ ሲቃል ዝሚዛኑ ኽልተ ኣምባር ወርቂውን ነእዳዋ ኣውጽኤ። |