Genesis 24:21 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እቲ ዘገረማ ሰብኣይ፡ እግዚኣብሄር ንጉዕዞኡ ኣሰናቢትዎ ድዩ ኣይሰሰነን ኪፈልጥ ስቕ በለ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ሰውየውም ትክ ብሎ ይመለከታት ነበር፤ እግዚአብሔር መንገዱን አቅንቶለት እንደ ሆነ ወይም እንዳልሆነ ለማወቅም ዝም አለ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ሰውዮውም ትክ ብሎ ይመለከታት ነበር፤ እግዚአብሔር መንገዱን አቅንቶለት እንደ ሆነ ወይም እንዳልሆነ ለማወቅም ዝም አለ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ሰውዬውም ትክ ብሎ ይመለከታት ነበር፥ እግዚአብሔር መንገዱን አቅንቶለት እንደሆነ ወይም እንዳልሆነ ለማወቅም ዝም አለ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | እ ቆፒደ ዬዳ ቆፋ መና ጎዳይ እንጀዪደ ደእንቶ ኤራናዉ ብታኒ ጮኡ ጊደ እዞ ጼሌ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | I k'oppiide yeedda k'ofaa Med'inaa Goday injjeyiidde de'intto eranaw bitanii c'o"u giide izo s'eellee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Izi qoppidi yida qofaa GODAY injjesidaakko erana mala addezi co7u giidi izo xeellees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ኢዚ ቆፒዲ ዪዳ ቆፋ ጎዳይ ኢንጄሲዳኮ ኤራና ማላ ኣዴዚ ጮኡ ጊዲ ኢዞ ጼሌስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | እ ቆፕድ ይዳ ቆፋ ጎዳይ እንጀይሸ ደእያኮነ ኤራናዉ አደይ ስእ ግድ እዮ ፄሌስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | I qopidi yida qofa Goday injeyishe de7iyakonne eranaw addey si77i gidi iyo xeellees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አገልጋዩም አንዲት ቃል ሳይናገራት፣ እግዚአብሔር (ያህዌ) መንገዱን አሳክቶለት እንደ ሆነ ወይም እንዳልሆነ ለማወቅ ልጂቱን በአንክሮ ይከታተል ነበር። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ሰውየውም እግዚአብሔር የሄደበትን ተልእኮ አቃንቶለት እንደሆን ለማረጋገጥ የምታደርገውን ሁሉ ዝም ብሎ ይመለከት ነበር። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ሰብኣይ ድማ እግዚኣብሄር መንገዱ ኣቕኒዑሉ እንተ ኾይኑ ወይ እንተ ዘይኮይኑ ኽፈልጥ፥ ስቕ ኢሉ ኣትኲሩ ይጥምታ ነበረ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እቲ ሰብኣይ ድማ እግዚኣብሄር መገዱ ኣቕኒዑሉ እንተ ኾነ ወይስ እንተዘይኮነ ኪፈልጥ፡ ስቕ ኢሉ ተኩሩ ይጥምታ ነበረ። |