Genesis 24:15 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ምዝራቡ ኸይወድአ ድማ፡ ርብቃ፡ ካብ ቤቱኤል ወዲ ሚልካ፡ ሰበይቲ ናሆር ሓው ኣብርሃም፡ ድስቲኣ ኣብ መንኵባ ሒዛ ወጸት። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንደዚህ በልቡ ያሰበውን መናገሩን ሳይፈጽም እንዲህ ሆነ፦ የአብርሃም ወንድም የናኮር ሚስት የሚልካ ልጅ የባቱኤል ሴት ልጅ ርብቃ እነሆ፥ መጣች፥ እንስራዋንም በጫንቃዋ ተሸክማ ነበር። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ይህን መናገሩንም ሳይፈጽም እነሆ፥ ሚልካ የወለደችው የባቱኤል ልጅ ርብቃ እንስራዋን በጫንቃዋ ተሸክማ ወጣች፤ ሚልካም የአብርሃም ወንድም የናኮር ሚስት ናት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ይህን መናገሩንም ሳይፈጽም እነሆ፥ ሚልካ የወለደችው የባቱኤል ልጅ ርብቃ እንስራዋን በጫንቃዋ ተሸክማ ወጣች፥ ሚልካም የአብርሃም ወንድም የናኮር ሚስት ናት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ብሮ እ ዎሳ ዉርሰናን ደእሽን፥ ርብቃ ሃ ኦቱዋ ቶካደ ፑቱ ጋዱ። እዞ ባቱኤል የሌዳ፤ ባቱኤል ምልካ ናኣ፤ ምልካ አብራሃመ እሻ ናኮራ ማቻቶ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Biro I woosaa wurissenaan de'ishshin, Ribik'a haatsaa otuwaa tookkaade puttu gaaddu. Izo Baatu'eeli yeleedda; Baatu'eeli Milkka na'aa; Milkka Abrahaame ishaa Naakoora machchatto. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Buro izi woosa wursontta dishin Irbiqay haaththa oto tookka ekkada puttu gadus; izo Baatu7eeli yelides; Baatu7eeli Milka naa; Milkay Abrahaame isha Naakoore machcho. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቡሮ ኢዚ ዎሳ ዉርሶንታ ዲሺን ኢርቢቃይ ሃ ኦቶ ቶካ ኤካዳ ፑቱ ጋዱስ፤ ኢዞ ባቱኤሊ ዬሊዴስ፤ ባቱኤሊ ሚልካ ና፤ ሚልካይ ኣብራሃሜ ኢሻ ናኮሬ ማቾ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ቡሮ እ ዎሳ ዛሮና ደእሽን፥ እርብቃ ሃ ኦቶ ቶካዳ ፑቱ ጋሱ። እያ ባቱኤላ ናአ፥ ባቱኤል ምልካ ናአ፥ ምልካ አብራሃመ እሻ ናኮራ ማችዉ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Buroo I woosa zaarona de7ishin, Irbiqa haatha oto tookada puttu gasu. Iya Batu7eela na7a, Batu7eeli Milka na7a, Milka Abrahaame isha Nakoora machiw. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እርሱም ገና ጸሎቱን ሳይጨርስ፣ እነሆ፤ ርብቃ እንስራዋን በትከሻዋ ላይ አድርጋ ብቅ አለች። እርሷም ከአብርሃም ወንድም ከናኮርና ከሚስቱ ከሚልካ የተወለደው የባቱኤል ልጅ ነበረች። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ገና ጸሎቱን ሳይጨርስ ርብቃ እንስራ ተሸክማ መጣች፤ የዚህችም ልጅ አባት በቱኤል ይባል ነበር፤ እርሱም የአብርሃም ወንድም ናኮር ከሚስቱ ከሚልካ የወለደው ነው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ገና ዘረባኡ እንተይወድአ ድማ እንሆ ርብቃ ዕትሮኣ ኣብ ማእገራ ፆይራ መፀት። ንሳ ጓል ባቱኤል ወዲ ሚልካ፥ ሰበይቲ ናኮር ሓው ኣብርሃም እያ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኮነ ኽኣ ገና ዘረባኡ ኸይወድኤ፡ እንሃ ርብቃ፡ ጓል ቤቱኤል ወዲ ሚልካ፡ ሰበይቲ ናሆር ሓው ኣብርሃም፡ ዕትሮኣ ኣብ መንኩባ ጾይራ ወጸት። |