Genesis 23:6 — Compare Translations

8 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ጐይታይ፡ ስምዓና፡ ኣብ ማእከልና ሓያል መስፍን ኢኻ። ምዉታትካ ኣብ ሕሩያት መቓብርና ቀበር፤ ምዉታትኩም ምእንቲ ክትቀብሩ እምበር፡ ካባና ሓደ እኳ መቓብሩ ኣይከልከልኩምን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) “አይ​ሆ​ንም፥ ጌታ ሆይ፥ ስማን፤ አንተ ከእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ዘንድ ለእኛ ንጉሥ ነህና ከመ​ቃ​ብር ስፍ​ራ​ችን በመ​ረ​ጥ​ኸው ቦታ ሬሳ​ህን ቅበር፤ ሬሳ​ህን በዚያ ትቀ​ብር ዘንድ ከእኛ መቃ​ብ​ሩን የሚ​ከ​ለ​ክ​ልህ የለም።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ጌታ ሆይ፥ ስማን፤ አንተ በእኛ መካከል ከእግዚአብሔር አለቃ ነህ፤ ከመቃብር ስፍራችን በመልካሙ ቦታ ሬሳህን ቅበር፤ ሬሳህን ትቀብር ዘንድ ከእኛ መቃብሩን የሚከለክልህ የለም።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year “ጌታዬ ሆይ፥ እስቲ ስማን፤ አንተ በመካከላችን እንደ ታላቅ መስፍን ነህ፤ ከመቃብሮቻችን ጥሩውን መርጠህ ሬሳህን እዚያ ቅበር፤ ሬሳህን ትቀብር ዘንድ ከእኛ መቃብሩን የሚከለክልህ የለም።”
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) “ስማን ጌታዬ፤ አንተ እኮ በእኛ ዘንድ እንደ ኀያል መስፍን ነህ፤ ከመቃብር ቦታችን በመረጥኸው ስፍራ ሬሳህን መቅበር ትችላለህ፤ ማናችንም ብንሆን የሞተብህን ሰው እንዳትቀብርበት የመቃብር ቦታችንን አንከለክልህም።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 “ጌታው፥ እስቲ ስማን፤ አንተ በመካከላችን እንደ ታላቅ መስፍን ነህ፤ ከመቃብሮቻችን ጥሩውን መርጠህ የሚስትህን አስከሬን እዚያ ቅበር፤ ሁላችንም ብንሆን የሚስትህን አስከሬን የምትቀብርበት መቃብር ልንሰጥህ ፈቃደኞች ነን” አሉት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year “ጐይታና! ስምዐና፤ ንስኻ ኣብ ማእኸልና፥ ኣምላኽ ዝሸመካ መስፍን ኢኻ። ካብቲ ናይ መቓብር ቦታና ኣብ ዝመረፅካዮ ቕበር። ካባና ሓደ እኳ ንሬሳኻ ኸይትቐብር መቓብር ዝኽልክለካ የለን” ኢሎም መለሱሉ።
Amharic Tigrinya 2011 ጐይታይ ስማዓና፡ ንስኻ ኣብ ማእከልና ናብ ኣምላኽ መስፍን ኢኻ። ካብ መቓብርና ሓሪኻ ምውትኻ ቕበር። ካባና ሓደኳ ምውትኻ ንምቕባር መቓብሩ ዚኽልኣካ የልቦን፡ ኢሎም ምለስሉ ።