Genesis 23:4 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ምሳኻትኩም ጓናን ስደተኛን እየ። ምዉተይ ኣብ ቅድሚ ገጸይ ክቐብር፡ ምሳኻትኩም መቓብር ሃቡኒ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “እኔ በእናንተ ዘንድ ስደተኛና መጻተኛ ነኝ፤ በእናንተ ዘንድ እንድገዛ የመቃብር ርስት ስጡኝ፤ ሬሳዬንም እንደ እናንተ ልቅበር።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ለኬጢ ልጆችም እንዲህ ሲል ተናገረ። እኔ በእናንተ ዘንድ ስደተኛና መጻተኛ ነኝ፤ በእናንተ ዘንድ የመቃብር ርስት ስጡኝ፥ ሬሳዬንም ከፊቴ ልቅበር። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | “እኔ በመካከላችሁ ስደተኛና መጻተኛ ነኝ፥ በእናንተ ዘንድ የመቃብር ቦታ ስጡኝ፥ ሬሳዬንም ከፊቴ አርቄ ልቅበር።” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “ታን ህንተንቱ ግዶን በተነ እማ፤ ታ ማቻት አሃ ሞጋናዉ ታዉ ህንተንቱ ጋድያፐ ዱፉዋ ዛልኤርክቴ!” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Taani hinttenttu giddon betenne imatsaa; ta machchatti anhaa mooganaw taw hinttenttu gadiyaappe duufuwaa zal"eerikkitee!» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Tani intte giddon imaththa; ta machcheyo mooganaas taas intte gadeppe moogoso bayzerketii!» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ታኒ ኢንቴ ጊዶን ኢማ፤ ታ ማቼዮ ሞጋናስ ታስ ኢንቴ ጋዴፔ ሞጎሶ ባይዜርኬቲ!» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ታኒ ህንተ ግዶን እማ፤ ታ ማቸ አሀ ሞጋናዉ ታዉ ህንተ ጋድያፐ ዱፎ በሲ ባይዘርከት” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Taani hinte giddon imathe; ta mache aha mooganaw taw hinte gadiyape duufo bessi bayzerketi” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | “እኔ ለአገሩ እንግዳ፣ ለሰዉ ባዳ ሆኜ በመካከላችሁ የምኖር ነኝና ለመቃብር የምትሆን ቦታ ሽጡልኝ፤ የሚስቴንም ሬሳ ልቅበርበት።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “እኔ በመካከላችሁ በእንግድነት የምኖር ስደተኛ ነኝ፤ እባካችሁ የመቃብር ቦታ ሽጡልኝ፤ የሚስቴንም አስከሬን በዚያ ልቅበር” አላቸው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ኣነ ኣብ ማእኸልኩም ጋሻን ስደተኛን እየ። ኣባኻትኩም ርስቲ መቓብር ሃቡኒ፤ ሬሳይውን ካብ ቅድመይ ክቐብር” በሎም። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣነ ኣብ ማእከሎም ጋሻን መጻእተኛን ኣየ። ነዛ ምውትተይ ኣብ ቅድሚ ገጸይ ዝቐብረሉ ርስቲ መቓብር ምሳኻትኩም ሃቡኒ፡ ኢሉ ተዛረቦም። |