Genesis 23:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንኣብርሃም ኣብ ቅድሚ ደቂ ሄት፡ ኣብ ቅድሚ ኵሎም ናብ ኣፍ ደገ ከተማኡ ዝኣተዉ ርስቲ ዀይኑ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በኬጢ ልጆ​ችና በከ​ተ​ማ​ዪቱ በር በሚ​ገቡ ሁሉ ፊት ለአ​ብ​ር​ሃም ርስቱ ሆነ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሻው በእርሱም ያለው ዋሻው፥ በእርሻውም ውስጥ በዙሪያውም ያለው እንጨት ሁሉ በኬጢ ልጆችና በከተማይቱ በር በሚገቡ ሁሉ ፊት ለአብርሃም ርስቱ ሆነ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በሒታውያን ልጆችና በከተማይቱ በር በሚገቡ ሁሉ ፊት ለአብርሃም ርስቱ መሆኑ አረጋገጡለት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ካታማ ፐንግያን ሺቄዳ ሂተቱዋ ኡባ ስንን ህግያን አብራሃመ ጋደ ግዴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) katamaa penggiyaan shiik'eedda Hiitetuwaa ubbaa sintsan higgiyaan Abrahaame gade gideedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) katamaa pengen shiiqida Hiite asaa ubbaa sinththan wogan Abrahaame gade gidides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ካታማ ፔንጌን ሺቂዳ ሂቴ ኣሳ ኡባ ሲንን ዎጋን ኣብራሃሜ ጋዴ ጊዲዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ካታማ ፐንገን ሺቅዳ ህተታ ኡባ ስንን ዎጋ አብራሃመ ጋደ ግድስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) katama pengen shiiqida Hiteta ubba sinthan wogatho Abrahaame gade gidis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ወደ ከተማው በር በመጡት ኬጢያውያንም ሁሉ ፊት የአብርሃም ንብረት መሆኑም ተረጋገጠለት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 በዚያም ተገኝተው የነበሩት ሒታውያን ሁሉ የአብርሃም ርስት መሆኑን አረጋገጡ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብ ቅድሚ ደቂ ኬጢን፥ ኣብ ቅድሚ እቶም በታ በሪ እታ ኸተማ ዝኣትዉ ዝነበሩን፥ ንኣብርሃም ርስቱ ኾነት።
Amharic Tigrinya 2011 ደቂ ሔት እናረኣዩ ኣብ ቅድሚ እቶም ብደገ ኸተማኡ ዚኣትው ኹሎም ገንዘብ ኣብርሃም ኮይኑ ቖመ።