Genesis 23:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኤፍሮን ድማ ኣብ መንጎ ደቂ ሄት ተቐመጠ። ኤፍሮን እቲ ሄታዊ ድማ ንኣብርሃም ደቂ ሄት ንዅሎም ናብ ኣፍ ደገ ከተማኡ ዝኣተዉ ክሰምዕዎ መለሰሉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ኤፍ​ሮ​ንም በኬጢ ልጆች መካ​ከል ተቀ​ምጦ ነበር፤ የኬጢ ሰው ኤፍ​ሮ​ንም የኬጢ ልጆ​ችና ወደ ከተማ የሚ​ገቡ ሁሉ ሲሰሙ ለአ​ብ​ር​ሃም እን​ዲህ ሲል መለ​ሰ​ለት፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ኤፍሮንም በኬጢ ልጆች መካከል ተቀምጦ ነበር፤ የኬጢ ሰው ኤፍሮንም የኬጢ ልጆችና ወደ ከተማ የሚገቡ ሁሉ ሲሰሙ ለአብርሃም እንዲህ ሲል መለሰለት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ኤፍሮንም በኬጢ ልጆች መካከል ተቀምጦ ነበር፥ የኬጢ ሰው ኤፍሮንም የኬጢ ልጆችና ወደ ከተማ የሚገቡ ሁሉ ሲሰሙ ለአብርሃም እንዲህ ሲል መለሰለት፦
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሂትያ ኤፍሮነ ሄ ዎደ ካታማ ፐንግያን ሺቄዳ ባረ አሳ ግዶን ኡቴዳ፤ ሂተቱ ኡባይ ስስሽን፥ አብራሃመዉ ያጌዳ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hiitiyaa Efiroone he wode katamaa penggiyaan shiik'eedda bare asaa giddon utteedda; Hiitetuu ubbay sisishshin, Abrahaamew yaageedda;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wode Efrooney katama pengen shiiqida ba asaa Hiiteta giddon dees; hessa gishshas Hiiteti wuri siyishin Abrahaames,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴ ኤፍሮኔይ ካታማ ፔንጌን ሺቂዳ ባ ኣሳ ሂቴታ ጊዶን ዴስ፤ ሄሳ ጊሻስ ሂቴቲ ዉሪ ሲዪሺን ኣብራሃሜስ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ህተ አድያ ኤፍሮን ሄ ዎደ ካታማ ፐንገን ሺቅዳ ባ አሳ ግዶን ኡትስ። ህተት ኡባይ ስእሽን፥ አብራሃመኮ ያግስ፤
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hite addiya Efrooni he wode katama pengen shiiqida ba asa giddon uttis. Hiteti ubbay si7ishin, Abrahaameko yaagis;
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ኬጢያዊው ኤፍሮንም እዚያው መካከላቸው ተቀምጦ ስለ ነበር፣ ወደ ከተማው በር መግቢያ መጥተው የተሰበሰቡት ኬጢያውያን በሙሉ እየሰሙ ለአብርሃም እንዲህ ሲል መለሰለት፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ዔፍሮን ራሱ በከተማው በር አጠገብ በነበረው መሰብሰቢያ ስፍራ ከሌሎች ሒታውያን ጋር ተቀምጦ ነበር፤ ስለዚህ እዚያ የነበሩት ሰዎች ሁሉ እየሰሙ እንዲህ አለ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኤፍሮን ድማ ኣብ ማእኸል ደቂ ኬጢ ኮፍ ኢሉ ነበረ። ንሱውን ኵሎም እቶም ደቂ ኸተማኡ፥ ደቂ ኬጢ፥ እናሰምዑ ንኣብርሃም፥
Amharic Tigrinya 2011 ዔፍሮን ከኣ ኣብ ማእከል ደቂ ሔት ተቐሚጡ ነበረ። ዔፍሮን እቲ ሔታዊ ድማ ኣብ ኩሎም እቶም ብኣፍ ደገ ኸተማኡ ዝኣትው ደቂ ሔት እናሰምዑ ንኣብርሃም።