Genesis 22:23 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ቤቱኤል ድማ ኣቦ ርብቃ ነበረ። እዞም ሸሞንተ ሚልካ ንናሆር ሓው ኣብርሃም ወለደ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ባቱኤልም ርብቃን ወለደ፤ ሚልካ ለአብርሃም ወንድም ለናኮር የወለደችለት ስምንቱ ልጆች እነዚህ ናቸው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ባቱኤልም ርብቃን ወለደ፤ እነዚህን ስምንቱን ሚልካ ለአብርሃም ወንድም ለናኮር ወለደች። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በቱኤል ርብቃን ወለደ፤ ሚልካ እነዚህን ስምንት ልጆች ለአብርሃም ወንድም ለናኮር ወለደችለት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሀዋንታ ሀ ሆስፑን ናናካ ምልካ አብራሃመ እሻ ናኮራዉ የላዱ፤ ባቱኤል ርብቆ የሌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hawantta ha hosppun naanaakka Milkka Abrahaame ishaa Naakooraw yelaaddu; Baatu'eeli Ribik'o yeleedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Heyta he osppun naytakka Milka Abrahaame isha Naakoores yeladus; Baatu7eeli Irbiqa yelides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄይታ ሄ ኦስፑን ናይታካ ሚልካ ኣብራሃሜ ኢሻ ናኮሬስ ዬላዱስ፤ ባቱኤሊ ኢርቢቃ ዬሊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሀ ሆስፑን ናይታ ምልካ አብራሃመ እሻ ናኮራስ የላሱ። ባቱኤል እርብቃ የልስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ha hospun nayta Milka Abrahaame isha Naakoras yelasu. Batu7eeli Irbiqa yelis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ባቱኤልም ርብቃን ወለደ። ሚልካ ለአብርሃም ወንድም ለናኮር የወለደችለት እነዚህ ስምንት ወንዶች ልጆች ናቸው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በቱኤል ርብቃን ወለደ፤ ሚልካ እነዚህን ስምንት ልጆች ለአብርሃም ወንድም ለናኮር ወለደችለት። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ባቱኤል ንርብቃ ወለደ። ስለዙይ ሚልካ ንናኮር ሓው ኣብርሃም ሸሞንተ ደቂ ወለደትሉ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ቤቱኤል ድማ ንርብቃ ወለደ። እዚኣቶም ሾሞንቲኦም ሚልካ ንናሆር ፡ ሓው ኣብርሃም ወልደትሉ። |