Genesis 22:16 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ከምዚ ድማ በሎ፦ እዚ ነገር እዚ ስለ ዝገበርካ፡ ነቲ እንኮ ወድኻ ስለ ዘይሓዝካዮ፡ ብገዛእ ርእሰይ መሓልኩ፡ ይብል እግዚኣብሄር። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | “እግዚአብሔር በራሴ ማልሁ ይላል፤ ይህን ነገር አድርገሃልና፥ ለምትወድደው ልጅህም ከእኔ አልራራህምና መባረክን እባርክሃለሁ፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንዲህም አለው። እግዚአብሔር። በራሴ ማልሁ ይላል፤ ይህን ነገር አድርገሃልና፥ አንድ ልጅህንም አልከለከልህምና |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንዲህም አለው፦ “ጌታ፥ በራሴ እምላለሁ፥ ይላል፤ ምክንያቱም ይህን ነገር አድርገሃልና፥ አንድ ልጅህንም አልከለከልከኝምና፤ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | “መና ጎዳይ፥ ‘ሀዋዳን ያጋደ ነዉ ታን ታ ሁጲያን ጫቃይ፤ ኔን ሀዋ ኦዳ ድራዉነ ነ መጽ እት ናኣካ ታና ድጋቤና ድራዉ፥ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | «Med'ina Goday, ‹Hawaadan yaagaade new taani ta huup'iyaan c'aak'k'ay; neeni hawaa ootseedda dirawunne ne mes's'i itti na'aakka taana diggabeenna diraw, |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | «Tani nees tanan caaqqays; neni hayssa ooththida gishshas ne mexi issi naazakka tana diggontta gishshas, |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | «ታኒ ኔስ ታናን ጫቃይስ፤ ኔኒ ሃይሳ ኦዳ ጊሻስ ኔ ሜጺ ኢሲ ናዛካ ታና ዲጎንታ ጊሻስ፥ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | “ታኒ ጎዳይ፥ ሀይሳዳ ጋዳ ታኒ ታ ሁጰን ነዉ ጫቃይስ፤ ኔኒ ሀይሳ ኦዳ ግሾነ ነ እስ ናኣ ታና ድጎና ግሾ፥ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | “Taani Goday, haysada gada taani ta huuphen new caaqayis; neeni haysa oothida gishonne ne issi na7aa tana diggona gisho, |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እንዲህም አለው፤ “ እግዚአብሔርም (ያህዌ) በራሴ ማልሁ አለ፤ አንዱን ልጅህን ለእኔ ለመስጠት አልሳሳህምና፣ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | “እግዚአብሔር ‘ብዙ በረከት እንደምሰጥህ በራሴ ስም እምላለሁ’ ይላል፤ ይህን ስላደረግህና አንድ ልጅህንም ለእኔ ለመስጠት ስላልተቈጠብክ፥ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | “ብርእሰይ እምሕል ኣለኹ፤ ይብል እግዚኣብሄር፤ ነዝ ነገር እዙይ ስለ ዝገበርካ፥ ንወድኻ፥ ነቲ ሓደ ወድኻ እኳ ስለ ዘይከላእኻኒ፥ |
| Amharic Tigrinya 2011 | ብርእሰይ መሓልኩ ይብል እግዚኣብሄር፡ እኒ ነገርዚ ኻብ እትገብር፡ ነቲ ሓደ ውሉድካውን፡ ካብ ዘይትኸልእ። |