Genesis 22:1 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ብድሕሪ እዚ ኣምላኽ ንኣብርሃም ፈቲኑ በሎ፦ ኣብርሃም! ንሱ ድማ እንሆ፡ እንሆ፡ በለ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ከእ​ነ​ዚ​ህም ነገ​ሮች በኋላ እን​ዲህ ሆነ። እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አብ​ር​ሃ​ምን ፈተ​ነው፤ እን​ዲ​ህም አለው፥ “አብ​ር​ሃም! አብ​ር​ሃም ሆይ፥” እር​ሱም፥ “እነሆ፥ አለሁ” አለ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ከእነዚህም ነገሮች በኋላ እግዚአብሔር አብርሃምን ፈተነው፥ እንዲህም አለው። አብርሃም ሆይ። አብርሃምም። እነሆ፥ አለሁ አለ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ከእነዚህም ነገሮች በኋላ እግዚአብሔር አብርሃምን ፈተነው፥ “አብርሃም!” ብሎ ጠራው፤ አብርሃምም፥ “እነሆ፥ አለሁኝ!” ብሎ መለሰ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሄዋፐ ስሚደ፥ ጾሳይ አብራሃማ ፓጬዳ፤ እ አ፥ “አብራሃሜ” ያጊደ ጼሴዳ። እ፥ “አቤ” ያጊደ ኮዬዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Hewaappe simmiide, S'oossay Abrahaama paac'c'eedda; I Aa, «Abrahaamee» yaagiide s'eeseedda. I, «Abee» yaagiide koyeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye Xoossi Abrahaame paaccides; Xoossi, «Abrahaamee!» gi xeygiin Abrahaamey, «Yee!» gi koyides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄሳፌ ጉዬ ጾሲ ኣብራሃሜ ፓጪዴስ፤ ጾሲ፥ «ኣብራሃሜ!» ጊ ጼይጊን ኣብራሃሜይ፥ «ዬ!» ጊ ኮዪዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳፈ ጉየ፥ ፆሳይ አብራሃመ ፓጭስ፤ እ እያ፥ “አብራሃመ” ያግድ ፄግስ። እ፥ “ዬ” ግድ ኮይስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye, Xoossay Abrahaame paacis; iya, “Abrahaame” yaagidi xeegis. I, “Yee” gidi koyis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚህ ሁሉ በኋላ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) አብርሃምን ፈተነው፤ “አብርሃም!” አለው። እርሱም “አቤቱ አለሁ” አለ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ ሁሉ ነገር በኋላ እግዚአብሔር አብርሃምን ፈተነው፤ እግዚአብሔርም “አብርሃም!” ብሎ ጠራው፤ አብርሃምም “እነሆ፥ አለሁኝ!” ብሎ መለሰ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ድሕሪዙይ እግዚኣብሄር ንኣብርሃም ፈተኖ፦ “ኣብርሃም” ኢሉውን ፀውዖ። ኣብርሃም ከዓ “እኒሀኹ” በለ።
Amharic Tigrinya 2011 ድሕርዚ ነገርዚ ኸኣ ኾነ፡ ኣምላኽ ንኣብርሃም መከሮ በሎውን፡ ኣብርሃም፡ ንሱ ኽኣ እኔኹ በለ።