Genesis 21:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | በታ ጊዜ እቲኣ ድማ ኣቢሜሌክን ሓለቓ ሰራዊቱ ጲኮልን ንኣብርሃም ተዛሪቦም፡ ኣብ ኵሉ እትገብሮ ኣምላኽ ምሳኻ እዩ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በዚያ ዘመን አቤሜሌክ፥ ሚዜው አኮዘትና የሠራዊቱ አለቃ ፋኮል ወደ አብርሃም ሄደው አሉት፥ “በምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው፤ |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በዚያም ዘመን አቢሜሌክ ከሙሽራው ወዳጅ ከአኮዘትና ከሠራዊቱ አለቃ ከፊኮል ጋር አብርሃምን አለው። በምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው፤ |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በዚያም ዘመን አቢሜሌክ ከሙሽራው ወዳጅ ከአኮዘትና ከሠራዊቱ አለቃ ከፊኮል ጋር አብርሃምን አለው፦ “በምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው፥ |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ዎደ፥ አብመሌክ ባረ ዎታዳራቱዋ ካፑዋ ፕኮላና አብራሃመኮ ቢደ፥ “ኔን ኦያ ኡባባን ጾሳይ ኔናና ደኤ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He wode, Abimeleeki bare wotaadaratuwaa kaappuwaa Pikoolaana Abrahaamekko biide, «Neeni ootsiyaa ubbaban S'oossay neenana de'ee. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode Abimelekkey ba wottadarata halaqa Pikoolera Abrahaamekko biidi, «Neni ooththiza ubbaan Xoossi nenara dees. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ ኣቢሜሌኬይ ባ ዎታዳራታ ሃላቃ ፒኮሌራ ኣብራሃሜኮ ቢዲ፥ «ኔኒ ኦዛ ኡባን ጾሲ ኔናራ ዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ዎደ፥ አብመለከይ፥ ባ ቶራ ሞጮና ፍኮላራ አብራሃመኮ ብድ፥ “ኔኒ ኦያባ ኡባን ፆሳይ ኔራ ደኤስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He wode, Abimelekey, ba toora mocona Fikoolara Abrahaameko bidi, “Neeni oothiyaba ubban Xoossay neera de7ees. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | በዚያን ጊዜ አቢሜሊክ ከሰራዊቱ አለቃ ከፊኮል ጋር ሆኖ አብርሃምን እንዲህ አለው፤ “በምታደርገው ነገር ሁሉ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ከአንተ ጋር ነው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚያን ጊዜ አቤሜሌክ ከሠራዊቱ አለቃ ከፊኮል ጋር ሄደና አብርሃምን “በምታደርገው ሁሉ እግዚአብሔር ከአንተ ጋር ነው፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | በቲ ዘመን እቱይ ድማ፥ ኣቢሜሌክ ምስ ኣኮዘት ሓለቓ መጓሰኡን፥ ምስ ፊኮል ሓለቓ ሰራዊቱን መፂኡ፥ ንኣብርሃም “ብእትገብሮ ዅሉ እግዚኣብሄር ምሳኻ እዩ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኮነ ኽኣ በቲ ዘበን እቲ ኣቢሜሌክ ምስ ፊክል ሓለቃ ሰራውቱ መጺኣኡ ንኣብርሃም ከምዚ ኢሉ ተዛረቦ ኣምላኽ ብትገብሮ ዘበለ ኹሉ ምሳኻ እዩ። |