Genesis 21:19 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣምላኽ ኣዒንታ ከፈተ፡ ፈልፋሊ ማይ ድማ ረኣየት። ከይዳ ድማ ነቲ ድስቲ ማይ መሊኣ ነቲ ወዲ ኣስተየቶ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም ለአጋር ዐይንዋን ከፈተላት፤ የውኃ ጕድጓድንም አየች፤ ሄዳም አቍማዳውን በውኃ ሞላች፤ ልጅዋንም አጠጣችው። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም ዓይንዋን ከፈተላት፥ የውኃ ጕድጓድንም አየች፤ ሄዳም አቁማዳውን በውኃ ሞላች፥ ብላቴናውንም አጠጣች። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እግዚአብሔርም ዓይንዋን ከፈተላት፥ የውኃ ጉድጓድንም አየች፥ ሄዳም አቁማዳውን በውኃ ሞላች፥ ብላቴናውንም አጠጣች። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጾሳይ እዝ አይፍያ ዶይና፥ ሃ ኦላ በኣዱ፤ ባደ ኦጎሩዋን ሃ ኩንዱ፤ ናኣካ ኡሻዱ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | S'oossay izi ayfiyaa dooyina, haatsaa ollaa be'aaddu; baade ogoruwaan haatsaa kuntsaaddu; na'aakka ushshaaddu. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Xoossi izis haaththa olla bessiin baada koddan haath kunththadus; naazakka ushshadus. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጾሲ ኢዚስ ሃ ኦላ ቤሲን ባዳ ኮዳን ሃ ኩንዱስ፤ ናዛካ ኡሻዱስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፆሳይ እዮ ሃ ኦላ በስን፥ ባዳ ኮዳን ሃ ኩንዳ ናኣ ኡሻሱ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Xoossay iyo haatha olla bessin, bada koddan haathe kunthada na7aa ushshasu. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔርም (ኤሎሂም) ዐይኖቿን ከፈተላት፤ የውሃ ጕድጓድም አየች፤ ሄዳም በእርኮቱ ውሃ ሞልታ ልጇን አጠጣች። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | በዚህም ጊዜ እግዚአብሔር ዐይኖችዋን ከፈተላትና አንድ የውሃ ጒድጓድ አየች፤ ሄዳም በአቁማዳው ውሃ ሞላች፤ ለልጅዋም አጠጣችው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ድማ ዓይና ኸፈተላ፤ ማይ ዘለዎ ዒላውን ረአየት። ከይዳ ኸዓ ነቲ ሓርባ ማይ መሊኣ ነቲ ቘልዓ ኣስተየቶ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣምላኽ ድማ ዓይና ኸፈተላ፡ ዔላ ማይ ከኣ ረኣየት። ከይዳ ኸኣ ሓርባ ማይ መሊኣ ነቲ ቖልዓ ኣስተየቶ። |