Genesis 21:17 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣምላኽ ድምጺ እቲ ወዲ ሰምዐ። መልኣኽ እግዚኣብሔር ድማ ካብ ሰማይ ናብ ኣጋር ጸዊዑ ከምዚ በላ፥ ኣጋር እንታይ እዩ ዘጋጠመኪ? ኣይትፍራሕ፤ ኣምላኽ ድምጺ ወዲ ኣብ ዘለዎ ሰሚዕዎ እዩ እሞ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም የሕፃኑን ጩኸት ሰማ፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ከሰማይ አጋርን እንዲህ ሲል ጠራት፥ “አጋር ሆይ፥ ምን ሆንሽ? እግዚአብሔር የልጅሽን ድምፅ ባለበት ስፍራ ሰምቶአልና አትፍሪ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም የብላቴናውን ድምፅ ሰማ፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ከሰማይ አጋርን እንዲህ ሲል ጠራት። አጋር ሆይ፥ ምን ሆንሽ? እግዚአብሔር የብላቴናውን ድምፅ ባለበት ስፍራ ሰምቶአልና አትፍሪ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እግዚአብሔርም የብላቴናውን ድምፅ ሰማ፥ የእግዚአብሔርም መልአክ ከሰማይ አጋርን እንዲህ ሲል ጠራት፦ “አጋር ሆይ፥ ምን ሆንሽ? እግዚአብሔር የብላቴናውን ድምፅ ባለበት ስፍራ ሰምቶአልና አትፍሪ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጾሳይ ናኣ ዋሱዋ ስሴዳ፤ ጾሳ ኪታንቻይ አጋሮ ሳሉዋፐ ጼሲደ፥ “አጋሬ፥ ዋናዲ? ጾሳይ ናአይ ግሴዳ ሳኣን ዋስያዋ ስሴዳ ድራዉ ያዮፓ፤ |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | S'oossay na'aa waasuwaa siseedda; S'oossaa kiitanchchay Aggaaro saluwaappe s'eesiide, «Aggaaree, waanaaddii? S'oossay na'ay giseedda sa'aan waassiyaawaa siseedda diraw yayyoppa; |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Xoossi naaza waaso siyides; saloppe Xoossa kiitanchchay Aggaaro xeygidi, «Aggaaree! Waanadii? Xoossi naazi ichchidason yeekkizayssa siyida gishshas babbofa; |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጾሲ ናዛ ዋሶ ሲዪዴስ፤ ሳሎፔ ጾሳ ኪታንቻይ ኣጋሮ ጼይጊዲ፥ «ኣጋሬ! ዋናዲ? ጾሲ ናዚ ኢቺዳሶን ዬኪዛይሳ ሲዪዳ ጊሻስ ባቦፋ፤ |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ፆሳይ ናአ ዋሱዋ ስእስ። ፆሳ ኪታንቾይ አጋሮ ሳሎፐ ፄግድ፥ “አጋረ፥ ዋናዲ? ፆሳይ ናአ ዬሁዋ ስእዳ ግሾ ባቦፋ፤ |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Xoossay na7a waasuwa si7is. Xoossa kiitanchoy Aggaaro salope xeegidi, “Aggaare, waanadii? Xoossay na7a yeehuwa si7ida gisho babofa; |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔርም (ኤሎሂም) የልጁን ጩኸት ሰማ። የእግዚአብሔር (ኤሎሂም) መልአክ ከሰማይ አጋርን እንዲህ አላት፤ “አጋር ሆይ፤ ምን ሆነሻል? ልጅሽ ከተኛበት ሲያለቅስ እግዚአብሔር (ኤሎሂም) ሰምቶታል፤ ስለዚህ አትፍሪ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እግዚአብሔርም ልጁ ምርር ብሎ ሲያለቅስ ሰማ፤ የእግዚአብሔርም መልአክ ከሰማይ አጋርን “አጋር ሆይ፤ የምትጨነቂበት ነገር ምንድን ነው? እግዚአብሔር የልጁን ለቅሶ ሰምቶአልና አይዞሽ አትፍሪ፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣምላኽ ከዓ ድምፂ እቲ ቘልዓ ሰምዐ። መልኣኽ እግዚኣብሄር ድማ ኻብ ሰማይ ወሪዱ ንኣጋር “ኣጋር፥ እንታይ ኴንኪ ኢኺ? እግዚኣብሄር ድምፂ እቲ ቘልዓ ኣብታ ዘለዋ እንተሎ ሰሚዕዎ እዩ እሞ፥ ኣይትፍርሒ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣምላኽ ከኣ ድምጺ እቲ ቖልዓ ሰምዔ። መልኣኽ ኣምላኽ ድማ ንኣጋር ካብ ሰማይ ጸዊዑ፡ ኣጋር እንታይ ኳንኪ ኢኺ፡ ኣምላኽ ድምጺ እቲ ቖልዓ ኣብታ ዘለዋ ኸሎ ሰሚዕው እዩ እሞ ኣይትርሂ። |