Genesis 21:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እግዚኣብሄር ንሳራ ክዛረባ ከሎ በጽሓ፡ እግዚኣብሄር ድማ ንሳራ ከምቲ ዝዛረባ ገበረላ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እግዚአብሔርም እንደ ተናገረው ሣራን ጐበኛት፤ እግዚአብሔርም እንደ ተናገረው ለሣራ አደረገላት። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም እንደ ተናገረው ሣራን አሰበ፤ እግዚአብሔርም እንደ ተናገረው ለሣራ አደረገላት። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ጌታም እንደ ተናገረው ሣራን አሰበ፥ እግዚአብሔርም እንደ ተናገረው ለሣራ አደረገላት። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጾሳይ ባረ ኦዴዳዋዳን ሳርኮ ዬዳ፤ ጾሳይ ሳሮ ባረ ጌዳዋዳን ኦዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | S'oossay bare odeeddawaadan Saarikko yeedda; S'oossay Saaro bare geeddawaadan ootseedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | GODAY Saara qoppides; kase izis yootida malakka ooththides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጎዳይ ሳራ ቆፒዴስ፤ ካሴ ኢዚስ ዮቲዳ ማላካ ኦዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ጎዳይ ባ ኦድዳይሳዳ ሳሮ አንጅስ፤ ባ ገልዳ ቃላካ ፖልስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Goday ba odidaysada Saaro anjis; ba gelida qaalaka polis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔር (ያህዌ) በተናገረው መሠረት ሣራን ዐሰባት፤ የገባውንም ተስፋ ፈጸመላት። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለዚህ እግዚአብሔር በተናገረው መሠረት ለሣራ መልካም በማድረግ የገባውን ቃል ኪዳን ፈጸመላት። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ከምቲ ዝተናገሮ ንሳራ ዘከራ። እግዚኣብሄርውን ከምቲ ዝተናገሮ ገበረላ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እግዚኣብሄር ድማ፡ ከምቲ ዝበሎ ንሳራ በጽሓ። እግዚኣብሄር ከኣ ንሳራ ኸምቲ እተዛረቦ ገበረላ። |