Genesis 20:3 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ኣምላኽ ግና ብለይቲ ናብ ኣቢሜሌክ ብሕልሚ መጺኡ፡ እንሆ፡ ብሰንኪ እታ ዝወሰድካያ ሰበይቲ ምዉት ጥራይ ኢኻ፡ በሎ። ሰበይቲ ሰብኣይ እያ እሞ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በዚያች ሌሊትም አቤሜሌክ ተኝቶ ሳለ እግዚአብሔር በሕልም ወደ እርሱ መጣ፤ እንዲህም አለው፥ “እነሆ፥ አንተ ስለ ወሰድሃት ሴት ትሞታለህ፤ እርስዋ ባለ ባል ናትና።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እግዚአብሔርም ሌሊት በሕልም ወደ አቢሜሌክ መጣ፥ እንዲህም አለው። እነሆ፥ አንተ ስለ ወሰድሃት ሴት ምውት ነህ፤ እርስዋ ባለ ባል ናትና። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እግዚአብሔርም ሌሊት በሕልም ወደ አቢሜሌክ መጣ፥ “እነሆ፥ አንተ ስለ ወሰድሃት ሴት ትሞታለህ፤ እርሷ ባለ ባል ናትና” አለው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን ጾሳይ እት ቃማን አኩሙዋን አብመሌከኮ ዪደ፥ አ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ኔን አሄዳ ማቻት ጋሱዋን ሀይቃሳ፤ አያዉ ጎፐ፥ እዛ አሳ ማቻቶ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin S'oossay itti k'amman akumuwaan Abimeleekekko yiide, Aa hawaadan yaageedda; «Neeni aheedda machati gaasuwaan hayk'k'aasa; ayaw gooppe, iza asaa machchatto» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin Xoossi issi gallassa omars agumon Abimelekkeko yiidi, «Neni ehida maccassay geedon ne hayqqana; iza asa machcho» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ጾሲ ኢሲ ጋላሳ ኦማርስ ኣጉሞን ኣቢሜሌኬኮ ዪዲ፥ «ኔኒ ኤሂዳ ማጫሳይ ጌዶን ኔ ሃይቃና፤ ኢዛ ኣሳ ማቾ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሽን ፆሳይ እስ ቃማ አሙሆን አብመለከኮ ይድ፥ “ኔኒ ኤህዳ ማጫሰ ጋሶን ሀይቃሳ፥ እያ አዝናራ ደአዉሱ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Shin Xoossay issi qamma amuhon Abimelekeko yidi, “Neeni ehida macaase gaason hayqaasa, iya azinara de7awusu” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እግዚአብሔርም (ኤሎሂም) በአንድ ሌሊት በሕልም ወደ አቢሜሌክ መጥቶ፣ “እነሆ፤ በወሰድሃት ሴት ምክንያት ምዉት ነህ፤ እርሷ ባለ ባል ናት” አለው። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ነገር ግን አንድ ሌሊት እግዚአብሔር በሕልም ተገልጦ አቤሜሌክን “ይህች ሴት ባለባል ስለ ሆነች እርስዋን በመውሰድህ ምክንያት ትሞታለህ” አለው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እግዚኣብሄር ግና ንኣቢሜሌክ ለይቲ ብሕልሚ መፂኡ፤ “እዛ ወሲድካያ ዘለኻ፥ ሰበይቲ ሰብኣይ እያ እሞ፥ እንሆ ብሰንካ ኽትመውት ኢኻ” በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣምላኽ ግና ናብ ኣቢሜሌክ ለይቲ ብሕልሚ መጺኡ፡ እዛ ወሲድካያ ዘሎኻ ሰበይቲ በዓልቲ ሰብኣይ እያ እሞ፡ እንሆ ብሰራ ኽትመውት ኢኻ በሎ። |