Genesis 19:5 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሎጥ ጸዊዖም ድማ፡ እቶም ሎሚ ምሸት ናባኻ ዝኣተዉ ሰባት ኣበይ ኣለዉ፧ ምእንቲ ክንፈልጦምሲ ናባና ኣውጽእዎም።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሎጥ​ንም ጠር​ተው እን​ዲህ አሉት፥ “በሌ​ሊት ወደ አንተ የገ​ቡት ሰዎች ወዴት ናቸው? እና​ው​ቃ​ቸው ዘንድ ወደ እኛ አው​ጣ​ቸው።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሎጥንም ጠርተው እንዲህ አሉት። በዚህ ሌሊት ወደ ቤትህ የገቡት ሰዎች ወዴት ናቸው? እናውቃቸው ዘንድ ወደ እኛ አውጣቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሎጥንም ጠርተው እንዲህ አሉት፦ “በዚህ ሌሊት ወደ ቤትህ የገቡት ሰዎች ወዴት ናቸው? እናውቃቸው ዘንድ ወደ እኛ አውጣቸው።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሎጻ ጼሲደ ያጌድኖ፤ “ሀቼ ቃማ ነ ሶ ዬዳ አቱማ አሳቱ ሀቃን ደኢኖ? ኑን ኡንቱንቱና ሻርሙጻና ማላ ኡንቱንታ ኑኮ ካረ ከሳ” ያጌድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Loos'a s'eesiide yaageeddino; «Hachche k'amma ne soo yeedda attuma asatuu hak'an de'iinoo? Nuuni unttunttunna sharmus'ana mala unttuntta nuukko kare kessa» yaageeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Isttika Looxe xeygidi, «Hach omars neso yida asati awan dizoo? Nuni isttara aqana mala istta nuukko kare kessa» gida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኢስቲካ ሎጼ ጼይጊዲ፥ «ሃች ኦማርስ ኔሶ ዪዳ ኣሳቲ ኣዋን ዲዞ? ኑኒ ኢስታራ ኣቃና ማላ ኢስታ ኑኮ ካሬ ኬሳ» ጊዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ኤንቲ ሎፀ ፄግድ፥ “ሀች ኦማርስ ነ ሶ ገልዳ አደ አሳት አዉን ደኦና? ኑኒ ኤንታራ ጋሄታና መላ ኤንታ ኑኮ ካረ ከሳ” ያግዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Enti Looxe xeegidi, “Hachi omarsi ne soo gelida adde asati awun de7oona? Nuuni entara gahetana mela enta nuuko kare kessa” yaagidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሎጥንም ጠርተው፣ “በዚህች ምሽት ወደ ቤትህ የገቡት ሰዎች የት አሉ? ሩካቤ ሥጋ እንድንፈጽምባቸው ወደ ውጭ አውጣልን” አሉት።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሎጥንም ጠርተው “ከአንተ ጋር ለማደር ወደዚህ የገቡት ሰዎች የት አሉ? ከእነርሱ ጋር ግንኙነት ለማድረግ ስለምንፈልግ ወደ እኛ አውጣቸው!” አሉት።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንሎጥ ፀዊዖም ከዓ “እዞም ብለይቲ ናብ ገዛኻ ዝኣተዉ ሰባት ኣበይ ኣለዉ? ምእንቲ ኽንራኸቦም፥ ናባና ኣውፅኣዮም” በልዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሎጥ ጸዊዖም ከኣ፡ እዞም ብለየቲ ናባኻ ዝኣተው ሰባት ኣበይ ኣለው፡ ምእንቲ ኽንፈልጦምሲ፡ ናባና ኣውጽኣዮም በልዎ።