Genesis 19:37 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቲ በዅሪ ወዲ ወለደ፡ ሞኣብ ድማ ሰመዮ። ክሳብ ሎሚ ኣቦ ሞኣባውያን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ታላ​ቂ​ቱም ወንድ ልጅ ወለ​ደች፤ ስሙ​ንም ሞዓብ ብላ ጠራ​ችው፤ ይህም ከአ​ባቴ የወ​ለ​ድ​ሁት ማለት ነው። እር​ሱም እስከ ዛሬ የሞ​ዓ​ባ​ው​ያን አባት ነው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ታላቂቱም ወንድ ልጅ ወለደች ስሙንም ሞዓብ ብላ ጠራችው፤ እርሱም እስከ ዛሬ የሞዓባውያን አባት ነው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ታላቂቱም ወንድ ልጅ ወለደች ስሙንም ሞዓብ ብላ ጠራችው፥ እርሱም እስከ ዛሬ የሞዓባውያን አባት ነው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ባይራታ አቱማ ናኣ የላዱ፤ አ ሱን ሞኣባ ጋደ ሱንዱ፤ እነ ሀቼ ጋካናዉ ሞኣባቱዋ አዉዋ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Bayirata attuma na'aa yelaaddu; Aa suntsaa Moo'aaba gaade suntsaaddu; inne hachche gakkanaw Moo'aabatuwaa aawuwaa.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Bayraya attuma naa yeladus; sunththaaka Mo7aabe gaada sunththadus; izikka hach gakkanaas Mo7aabetas aawa.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ባይራያ ኣቱማ ና ዬላዱስ፤ ሱንካ ሞኣቤ ጋዳ ሱንዱስ፤ ኢዚካ ሃች ጋካናስ ሞኣቤታስ ኣዋ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ባይርያ አደ ናአ የላሱ፤ እያ ሱን ሞአበ ጋዳ ሱንሱ። እ ሀች ጋካናዉ ሞአበታ ማይዛ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Bayriya adde na7a yelasu; iya sunthaa Moo7abe gada sunthasu. I hachi gakanaw Moo7abeta mayza.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ትልቋ ልጁ ወንድ ልጅ ወለደች፤ ስሙንም ሞዓብ ብላ ጠራችው፤ እርሱም የዛሬዎቹ ሞዓባውያን አባት ነው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ታላቂቱ ወንድ ልጅ ወለደችና ስሙን ሞአብ አለችው፤ እርሱ ዛሬ ሞአባውያን ተብለው ለሚጠሩት ሕዝቦች ቅድመ አያት ነው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እታ በዅሪ ወዲ ወለደት፤ ሞኣብ ኢላ ድማ ሰመየቶ። ንሱ ናይ እዞም ሞኣባውያን ኣቦ እዩ።
Amharic Tigrinya 2011 እታ በኹሪ ወዲ ፡ ስሙ ኸኣ ሞኣብ ኣውጽኣትሉ። ንሱ ኽሳዕ ሎሚ ኣቦ ሞኣባውያን እዩ።