Genesis 19:22 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ተቐላጠፉ፡ ናብኡ ህደሙ። ክሳብ ንስኻ ናብኡ ዝመጻእካ ዋላ ሓንቲ ክገብር ኣይክእልን እየ። ስለዚ እታ ኸተማ ጾኣር ተባህለት። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንግዲህ ፍጠንና በዚያ ራስህን አድን፤ ወደዚያ እስክትደርስ ድረስ ምንም አደርግ ዘንድ አልችልምና።” ስለዚህም የዚያች ከተማ ስም ሴጎር ተባለ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በቶሎ ወደዚያ ሸሽትህ አምልጥ፤ ወደዚያ እስክትደርስ ድረስ ምንም አደርግ ዘንድ አልችልምና። ስለዚህም የዚያች ከተማ ስም ዞዓር ተባለ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በቶሎ ወደዚያ ሸሽትህ አምልጥ፥ ወደዚያ እስክትደርስ ድረስ ምንም አደርግ ዘንድ አልችልምና።” ስለዚህም የዚያች ከተማ ስም ጾዓር ተባለ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን ያ ኤሌላ ባቃታ፤ አያዉ ጎፐ፥ ኔን ያ ጋካናዉ፥ ታን አይነ ኦናዉ ዳንዳይከ” ያጌዳ። ሄዋ ድራዉ ሄ ካታማ ሱንይ ዞኣሮ ጌተቴዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin yaa elleella bak'ata; ayaw gooppe, neeni yaa gakkanaw, taani ayinne ootsanaw danddaykke» yaageedda. Hewaa diraw he katamaa suntsay zoo'aaro geetetteedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gishshas gede eeson baqata; neni gede gakkanaas tani aykkoka ooththanaas dandaykke» gides; histtiin he katamay sunththi Zo7aare geetettides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳ ጊሻስ ጌዴ ኤሶን ባቃታ፤ ኔኒ ጌዴ ጋካናስ ታኒ ኣይኮካ ኦናስ ዳንዳይኬ» ጊዴስ፤ ሂስቲን ሄ ካታማይ ሱን ዞኣሬ ጌቴቲዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ካታማኮ ኤለሳዳ ባቃታ፤ ነ ያ ጋካናዉ ታ አይብባካ ኦከ” ያግስ። ሄሳ ግሾ፥ ሄ ካታማ ሱንይ ዞኣረ ጌተትስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He katamaako ellesada baqata; ne yaa gakanaw ta aybibaaka oothike” yaagis. Hessa gisho, he katamaa sunthay Zo7aare geetetis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አንተ እዚያ እስክትደርስ ድረስ አንዳች ማድረግ ስለማልችል ቶሎ ብለህ ወደዚያ ሽሽ።” ስለዚህም የዚያች ከተማ ስም ዞዓር ተባለ። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ወደዚያች ከተማ እስከምትደርስ ምንም ማድረግ ስለማልችል ፈጥነህ ወደ እርስዋ ሽሽ!” አለው። ሎጥ ያቺን ከተማ ትንሽ ብሎአት ስለ ነበር ጾዓር ተባለች። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ኣብኣ እንተይበፃሕኻ ዝኾነ ነገር ክገብር ኣይክእልን እየ እሞ፥ ቀልጢፍካ ናብኣ ህደም” በሎ። በዙይ ከዓ እታ ኸተማ ዞዓር ተብሃለት። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ኣብኣ ኸይበጻሕካ ገለ ነገር ከገብር ኣይክእልን እየ እሞ፡ ቅውልጢፍካ ናብኣ ድሓን፡ በሎ። ስለዚ ስም እታ ኸተማ ዞኣር ተባህለት። |