Genesis 19:20 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | እንሆ ሕጂ፡ እዛ ከተማ እዚኣ ክትሃድም ቀሪባ ኣላ፡ ንእሽቶ ድማ እያ፡ ኣሕ፡ ናብኣ ክሃድም (ንእሽቶ ኣይኰነትን፧) ነፍሰይ ድማ ብህይወት ክትነብር እያ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እነሆ፥ ይህች ከተማ ወደ እርስዋ ሸሽቶ ለማምለጥ ቅርብ ናት፤ እርስዋም ትንሽ ናት፤ ነፍሴን ለማዳን ወደ እርስዋ ሸሽቼ ራሴን ላድን፤ ሰውነቴም ከዳነች ትንሽ አይደለችም፤” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እነሆ ይህች ከተማ ወደ እርስዋ ሸሽቶ ለማምለጥ ቅርብ ናት፥ እርስዋም ትንሽ ናት፤ ነፍሴን ለማዳን ወደ እርስዋ ሸሽቼ ላምልጥ፤ እርስዋ ትንሽ ከተማ አይደለችምን? |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እነሆ ይህች ከተማ ወደ እርሷ ሸሽቶ ለማምለጥ ቅርብ ናት፥ እርሷም ትንሽ ናት፥ ነፍሴን ለማዳን ወደ እርሷ ሸሽቼ ላምልጥ፥ እርሷ ትንሽ ከተማ አይደለችምን?” |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ጼልተ፤ ሀዋን እት ካታማይ ደኤ፤ እ ዎጻናዉ ማታነ ጉ ካታማ። ታን ያ ባቃቶ? እ ቄር ጉ ካታማ ግደኔ? ታ ሸምፑ ያን አታናዋ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | S'eellite; hawaan itti katamay de'ee; I wos's'anaw matanne guutsa katamaa. Taani yaa bak'atoo? I k'eeri guutsa katamaa gidennee? Ta shemppuu yan attanawaa» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Be7ite! Baqati biidi attanaas matan issi guuththa katamay dawus; ta shemppo ashshanaas hee baqatoo? Iza qeeri katama deekkee?» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ቤኢቴ! ባቃቲ ቢዲ ኣታናስ ማታን ኢሲ ጉ ካታማይ ዳዉስ፤ ታ ሼምፖ ኣሻናስ ሄ ባቃቶ? ኢዛ ቄሪ ካታማ ዴኬ?» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄኮ፥ ሀይሳን እስ ካታም ደኤስ፤ ያ ዎፅድ ባናዉ ማታነ ጉ ካታማ። ታ ሸምፑዋ አሻናዉ ታ ያ ባቃቶ? እ ዳሮ ጉ ካታማ ግደኔ?” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Heko, haysan issi katami de7ees; yaa woxidi baanaw matanne guutha katama. Ta shempuwa ashshanaw ta yaa baqato? I daro guutha katama gidennee?” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | እነሆ፤ ወደዚያ ሸሽቶ ለማምለጥ ቅርብ የሆነች ትንሽ ከተማ አለች፤ ወደ እርሷ ልሽሽ፤ በጣም ትንሽ አይደለችም እንዴ? ወደዚያ ብሸሽ እኮ ሕይወቴ ትተርፋለች።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | እኔ በፍጥነት ሸሽቼ ላመልጥበት የምችል እነሆ አንዲት ትንሽ ከተማ በቅርብ አለች፤ ስለዚህ ሸሽቼ ወደ እርሷ እንድሄድ ፍቀዱልኝ፤ እንደምታዩአት ትንሽ ከተማ ናት፤ ወደ እርስዋ ብሄድ ሕይወቴ ከጥፋት ይድናል።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | በይዛኻ እኒሃ እዛ ኸተማ እዚኣ ናብኣ ሃዲምካ ንምምላጥ ቀረባ እያ፤ ንእሽተይ ከዓ እያ፤ እምበኣር ነፍሰይ ንምድሓን ናብኣ ኽሃድም” በሎ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | በጃኻ እንሃ፡ እዛ ኸተማ እዚኣ ናብኣ ንምህዳም ቀረብ እያ፡ ንእሽቶ ኽኣ እያ። ንእሽቶዾ ኣይኮነትን፡፡ እሞ ነፍሰይ ብህይወት ምእንቲ ኽትነብርሲ፡ በጃኻ ናብኣ ኽድሕን ሕደገኒ በሎም። |