Genesis 19:16 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሱ ምስ ጸንሐ፡ እቶም ሰብኡት ኢዱን ኢድ ሰበይቱን ኢድ ክልተ ኣዋልዱን ሓዙ። እግዚኣብሄር መሓረሉ፡ መሪሖም ድማ ኣውጺኦም ካብታ ከተማ ኣእተውዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ሱም በዘ​ገየ ጊዜ እነ​ዚያ መላ​እ​ክት የእ​ር​ሱን እጅ፥ የሚ​ስ​ቱ​ንም እጅ፥ የሁ​ለ​ቱን ሴቶች ልጆ​ቹ​ንም እጅ ይዘው አወ​ጡ​አ​ቸው፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ራር​ቶ​ላ​ቸ​ዋ​ልና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱም በዘገየ ጊዜ እግዚአብሔር ስላዘነለት እነዚያ ሰዎች የእርሱን እጅ የሚስቱንም እጅ የሁለቱን የሴቶች ልጆቹንም እጅ ይዘው አወጡትና በከተማይቱ ውጭ አስቀመጡት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሱም በዘገየ ጊዜ እግዚአብሔር ስላዘነለት እነዚያ ሰዎች የእርሱን እጅ የሚስቱንም እጅ የሁለቱን የሴቶች ልጆቹንም እጅ ይዘው አወጡትና በከተማይቱ ውጭ አስቀመጡት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ሎጸ ያት ጊና፥ ሄ አሳቱ አ ኩሽያ፥ አ ማቻት ኩሽያነ አ ማጫ ናና ላኡዋ ኩሽያ ኦይቂደ፥ ሄ ካታማፐ ኡንቱንታ ከሴድኖ፤ አያዉ ጎፐ፥ መና ጎዳይ ኡንቱንቶ ቃረቴዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin Loos'e yatti giina, he asatuu Aa kushiyaa, Aa machchatti kushiyaanne Aa mac'c'a naanaa laa"uwaa kushiyaa oyk'k'iide, he katamaappe unttuntta kesseeddino; ayaw gooppe, Med'inaa Goday unttunttoo k'aretteedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin Looxey shinniin GODAY isttas qadhettida gishshas kiitanchchati iza kushe, iza machchey kushenne macca nayta nam7ata kushe oykkidi he katamaappe istta kessida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ሎጼይ ሺኒን ጎዳይ ኢስታስ ቃቲዳ ጊሻስ ኪታንቻቲ ኢዛ ኩሼ፥ ኢዛ ማቼይ ኩሼኔ ማጫ ናይታ ናምኣታ ኩሼ ኦይኪዲ ሄ ካታማፔ ኢስታ ኬሲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ሎፀይ ከያናዉ ጋምእን፥ ጎዳይ እያዉ ቃትዳ ግሾ፥ ሄ ኪታንቾት እያ ኩሽያ፥ እያ ማቸ ኩሽያነ ናምኡ ናይታ ኩሽያ ኦይክድ ሄ ካታማፐ ከስዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin Looxey keyanaw gam7in, Goday iyaw qadhetida gisho, he kiitanchoti iya kushiya, iya mache kushiyanne nam7u nayta kushiya oykidi he katamaape kessidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሎጥ ሲያመነታም፣ እግዚአብሔር (ያህዌ) ስለ ራራላቸው ሰዎቹ የእርሱን፣ የሚስቱንና የሁለት ሴቶች ልጆቹን እጅ ይዘው ከከተማዪቱ በደኅና አወጧቸው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሎጥ ግን አመነታ፤ ሆኖም እግዚአብሔር ለእርሱና ለቤተሰቡ ስለ ራራ መላእክቱ ሎጥንና ሚስቱን፥ ሁለቱን ሴቶች ልጆቹን፥ እጆቻቸውን ይዘው ከከተማዋ እንዲያወጡአቸው አደረገ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሎጥ ድማ ተደናጐየ፤ እግዚኣብሄር ክምሕሮ ስለ ዝደለየ ግና፥ እቶም ሰባት ኢዱን ኢድ ሰበይቱን ኢድ ክልቲአን ኣጓላቱን ሒዞም ኣውፅእዎ፤ ኣብ ወፃኢ እታ ኸተማ ድማ ሓደግዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ንስ ግና ደንጎየ። እግዚኣብሄር ክንሕፎ ስለ ዝደለየ፡ እቶም ሰባት ኢዱን ኢድ ሰበይቱን ኢድ ክልቲኤን ኣዋልዱን ሒዞም ኣውጽእዎም፡ ኣብ ወጻኢ እታ ኸተማ ድማ ሓደግዎ።