Genesis 19:10 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እቶም ሰብኡት ግና ኢዶም ዘርጊሖም ንሎጥ ምሳታቶም ናብታ ቤት ኣእትዮም ነቲ ማዕጾ ዓጸውዎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እጅ​ግም ተጋ​ፉት፤ የደ​ጁ​ንም መዝ​ጊያ ለመ​ስ​በር ቀረቡ። እነ​ዚ​ያም ሰዎች እጃ​ቸ​ውን ዘር​ግ​ተው ሎጥን ወደ እነ​ርሱ ዘንድ ወደ ቤት ስበው አገ​ቡት፤ መዝ​ጊ​ያ​ው​ንም ዘጉት።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሁለቱም ሰዎች እጃቸውን ዘርግተው ሎጥን ወደ እነርሱ ዘንድ ወደ ቤት አገቡት መዝጊያውንም ዘጉት።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሁለቱም ሰዎች እጃቸውን ዘርግተው ሎጥን ወደ እነርሱ ዘንድ ወደ ቤት አገቡት መዝጊያውንም ዘጉት።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ሄ ላኡ አሳቱ ባረንቱ ኩሽያ ካረ የዲደ፥ ሎጻ ሶ ጎች ገልሲደ ፐንግያ ጎርዴድኖ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin he laa"u asatuu barenttu kushiyaa kare yeddiide, Loos'a soo goochchi gelissiide penggiyaa gorddeeddino.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Gido attiin he nam7u asati ba kushe kare yeddidi Looxe soo goochchi gelththidi kareza zaari gordida.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጊዶ ኣቲን ሄ ናምኡ ኣሳቲ ባ ኩሼ ካሬ ዬዲዲ ሎጼ ሶ ጎቺ ጌልዲ ካሬዛ ዛሪ ጎርዲዳ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ናምኡ አሳት ባንታ ኩሽያ ካረ የድድ ሎፀ ሶ ጎች ገልስድ ፐንግያ ጎርድዶሶና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin nam7u asati banta kushiya kare yeddidi Looxe soo goochi gelsidi pengiya gordidosona.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከቤቱ ውስጥ የነበሩት እንግዶች ግን እጃቸውን በመዘርጋት ስበው ወደ ውስጥ አስገቡት፤ በሩንም ዘጉ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከቤቱ ውስጥ ያሉት ሁለቱ እንግዶች ግን እጆቻቸውን ወደ ውጪ አውጥተው ሎጥን ስበው ወደ ቤቱ ውስጥ አስገቡትና በሩን ዘጉ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እቶም ኣብ ውሽጢ ዝነበሩ ኣጋይሽ ግና ኣእዳዎም ዘርጊሖም፥ ንሎጥ ናብኣቶም ናብ ቤት ኣእተውዎ፤ ነቲ ማዕፆውን ዓፀውዎ።
Amharic Tigrinya 2011 ሽዑ እቶም ሰባት ኣእዳዎም ኣስሊኾም፡ ንሎጥ ናባታቶም ናብ ቤት ኣእተውዎ፡ ነቲ ማዕጾ ድማ ዐጸውዎ።