Genesis 18:21 — Compare Translations
10 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ሕጂ ወሪደ፡ ከምቲ ናባይ ዝመጸኒ ኣውያት ፈጺሞም እንተ ዀይኖም ክርኢ እየ። እንተዘይኮይኑ ድማ ክፈልጥ እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | እንግዲህስ ወደ እኔ እንደ መጣች እንደ ጩኸቷ ይፈጽሙአት እንደ ሆነ አይ ዘንድ እወርዳለሁ፤ እንዲሁም ባይሆን አውቃለሁ።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | እንግዲህስ ወደ እኔ እንደ መጣች እንደ ጩኸትዋ አድርገው እንደ ሆነ ወርጄ አያለሁ፤ እንዲሁም ባይሆን አውቃለሁ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | እንግዲህስ ወደ እኔ እንደ መጣች እንደ ጩኸትዋ አድርገው እንደሆነ ወርጄ አያለሁ፥ እንዲሁም ባይሆን አውቃለሁ።” |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳ ግሾ፥ ኤንታ ኦሶይ ኤንታ ዋሱዋ መለኮ በአናዉ ታኒ ዱገ ዎና፤ ቃስ ሄሳ መላ ኢታ ግዶናኮ ሻካ ኤራና” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessa gisho, enta oosoy enta waasuwa meleko be7anaw taani duge wodhana; qassi hessa mela iita gidonaako shaaka erana” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | አድራጎታቸው እኔ ዘንድ እንደ ደረሰው ጩኸት መሆኑን ለማየት ወደዚያው እወርዳለሁ፤ እንደዚያ ካልሆነም ዐውቃለሁ።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ስለ እነርሱ የሰማሁት ነገር ሁሉ እውነት መሆኑን ለማረጋገጥ ወደ እነርሱ እወርዳለሁ።” |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እምበኣር ከምቲ ናባይ ዝበፅሐ ኣውያት ገይሮም እንተ ኾይኖም ወሪደ ኽርኢ እየ፤ እንተ ዘይኮነውን ክፈልጥ እየ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | ስለዚ ኸምቲ ናባይ ዝመጸ ጭራሕምራሕ ፈጺሞ ገይሮምዎ ወይ ዘይገብርዎ እተ ኾይኖም ክፈልጥ፡ ወሪደ ኸርኢ እየ በለ። |