Genesis 18:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሓደ ነገር ንጐይታ ኣዝዩ ከቢድ ድዩ፧ በታ ዝተመደበት ግዜ፡ ከም ግዜ ህይወት ናባኻትኩም ክምለስ እየ፡ ሳራ ድማ ወዲ ክትወልድ እያ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) በውኑ ለእ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር የሚ​ሳ​ነው ነገር አለን? የዛሬ ዓመት እንደ ዛሬው ጊዜ ወደ አንተ እመ​ለ​ሳ​ለሁ፤ ሣራም ልጅን ታገ​ኛ​ለች።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) በውኑ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን? የዛሬ ዓመት እንደ ዛሬው ጊዜ ወደ አንተ እመለሳለሁ፤ ሣራም ልጅን ታገኛለች።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year በውኑ ለጌታ የሚሳነው ነገር አለን? የዛሬ ዓመት እንደ ዛሬው ጊዜ ወደ አንተ እመለሳለሁ፥ ሣራም ልጅን ታገኛለች።”
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳዉ ዳንዳየተናባይ ቱሙ ደኢ? ላይ ሀኖደ ታን ኔኮ ስማና፤ ሄ ዎደ ሳራ አቱማ ናኣ የላና” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Godaw danddayettennabay tumu de'ii? Laytsi hannoode taani neekko simmana; he wode Saara attuma na'aa yelana» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAAS dandayettontta miishshi tumu dizee? Ta gida mala yiza layth hanni wode ta neekko yaana; he wode Saaray attuma naa yelana» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳስ ዳንዳዬቶንታ ሚሺ ቱሙ ዲዜ? ታ ጊዳ ማላ ዪዛ ላይ ሃኒ ዎዴ ታ ኔኮ ያና፤ ሄ ዎዴ ሳራይ ኣቱማ ና ዬላና» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳስ ዳንዳኤቶናባይ ቱማ ደእዬ? ታ ነዉ ግዳይሳዳ ዎንቶ ላይ ሀኖደ ታ ስማዳ ያና፤ ሄ ዎደ ሳራ አደ ናአ የላና” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Godaas danda7etonabay tuma de7iyee? Ta new gidaysada wonto laythi hannoode ta simmada yaana; he wode Saara adde na7a yelana” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ለእግዚአብሔር (ያህዌ) የሚሳነው ነገር አለን? የዛሬ ዓመት በተባለው ጊዜ ተመልሼ እመጣለሁ፤ ሣራም ልጅ ይኖራታል።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከቶ ለእግዚአብሔር የሚሳነው ነገር አለን? እንደ ነገርኩህ የዛሬ ዓመት በዚህ ጊዜ ተመልሼ እመጣለሁ፤ በዚያን ጊዜ ሣራ ወንድ ልጅ ትወልዳለች” አለው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ንእግዚኣብሄርዶ ዝሰኣኖ ነገር ኣሎ እዩ? ንዓመታ ኸምዛ እዋን እዚኣ ኽምለሰካ እየ፤ ሳራ ድማ ወዲ ኽትወልድ እያ” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ንእግዚኣብሄር ዘጨንቆ ነገር ኣለዎ፡ ንዓመታ ኸምዚ ቅንያት እዚ ብምዱብ ጊዜ ኽምለሰካ እየ። ሳራ ድማ ወዲ ኽህልዋ እዩ፡ በሎ።