Genesis 18:13 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ የሆዋ ንኣብርሃም በሎ፦ ሳራ ስለምንታይ ሰሓቐት እሞ፡ ብርግጽ ኣረጊት ቘልዓ ክወልድ እየ፧
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም አብ​ር​ሃ​ምን አለው፥ “ሣራን ለብ​ቻዋ በል​ብዋ ምን አሳ​ቃት? እስከ ዛሬ ገና ነኝን? በእ​ው​ነ​ትስ እወ​ል​ዳ​ለ​ሁን? ጌታ​ዬም አር​ጅ​ት​ዋል እነሆ፥ እኔም አር​ጅ​ቻ​ለሁ ብላ​ለ​ችና።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም አብርሃምን አለው። ካረጀሁ በኋላ በውኑ እወልዳለሁን? ስትል ሣራ ለምን ሳቀች?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እግዚአብሔርም አብርሃምን አለው፦ “ካረጀሁ በኋላ በውኑ እወልዳለሁን? ስትል ሣራ ለምን ሳቀች?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ አብራሃመ ሄ ዎደ፥ “ ‘ታን ጭማ ክቾዋፐ ጉየ፥ ቱሙ ናኣ የላንታየ?’ ጋደ፥ ሳራ አያዉ ሚጫደ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday Abrahaame he wode, « ‹Taani c'ima kichchowaappe guyye, tumu na'aa yelanitaayye?› gaade, Saara ayaw miic'c'aade?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) He wode GODAY Abrahaame, « ‹Tani cimmaychidaappe guye tumu naa yelanee?› gaada Saaray aazas miiccadee?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሄ ዎዴ ጎዳይ ኣብራሃሜ፥ « ‹ታኒ ጪማይቺዳፔ ጉዬ ቱሙ ና ዬላኔ?› ጋዳ ሳራይ ኣዛስ ሚጫዴ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ አብራሃመኮ፥ “ ‘ታኒ ጭምዳፐ ጉየ ናአ የላነ’ ጋዳ ሳራ አይስ ሚጫይ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday Abrahaameko, “ ‘Taani cimidaape guye na7a yelane’ gada Saara ayis miicay?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔርም (ያህዌ) አብርሃምን እንዲህ አለው፤ “ሣራ፣ ‘ካረጀሁ በኋላ ልጅ እንዴት አድርጌ እወልዳለሁ’ ስትል ለምን ሣቀች?
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔርም አብርሃምን “ሣራ ‘እንደዚህ ካረጀሁ በኋላ ልጅ መውለድ እችላለሁን’ በማለት ስለምን ሳቀች?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ከዓ ንኣብርሃም “ስለ ምንታይ ሳራ፥ ‘ኣሪገ እንተለኹዶ ብሓቂ ውሉድ ክወልድ እየ’ ኢላ ዝሰሓቐት?
Amharic Tigrinya 2011 እግዚኣብሄር ከኣ ንኣብርሃም፡ ስለምንታይ ሳራ፡ ኣሪገ ኸሎኹስ፡ ብሓቂ ውሉድ ክወልድ እየ፡ ኢላ ስሓቐት፡