Genesis 18:11 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብርሃምን ሳራን ኣሪጎምን ኣረጋውያንን ነበሩ። ምስ ሳራ ድማ ከም ኣንስቲ ምዃን ኣቋረጸ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሣራም በድ​ን​ኳኑ ደጃፍ በስ​ተ​ኋ​ላው ቆማ ሳለች ይህን ሰማች። አብ​ር​ሃ​ምና ሣራም በዕ​ድ​ሜ​ያ​ቸው ሸም​ግ​ለው ፈጽ​መው አር​ጅ​ተው ነበር፤ በሴ​ቶች የሚ​ሆ​ነ​ውም ልማድ ከሣራ ተቋ​ርጦ ነበር።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አብርሃምና ሣራም በዕድሜአቸው ሸምግለው ፈጽመው አርጅተው ነበር፤ በሴቶች የሚሆነውም ልማድ ከሣራ ተቋርጦ ነበር።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አብርሃምና ሣራም በዕድሜአቸው ሸምግለው ፈጽመው አርጅተው ነበር፥ በሴቶች የሚሆነውም ልማድ ከሣራ ተቋርጦ ነበር።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አብራሃመነ ሳራ ባረንቱ ላይ ሎይ ሱጊደ ጭሜድኖ። ሳርዉ ፒላይ ይያዋ አጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Abrahaamenne Saara barenttu laytsaa loytsi sugiide c'imeeddino. Saariw piilay yiyaawaa aggeedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Abrahaameynne Saaray keehi cimmida; Saaraska maccassatas yiza wogay aggides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣብራሃሜይኔ ሳራይ ኬሂ ጪሚዳ፤ ሳራስካ ማጫሳታስ ዪዛ ዎጋይ ኣጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አብራሃመይነ ሳር ባንታ ላይን ዳሮ ጭምዶሶና። ሳራ ናአ የልያ ዎደፐ አሱ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Abrahaameynne Saari banta laythan daro cimidosona. Saara na7a yeliya wodepe aadhasu.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚያን ጊዜ አብርሃምና ሣራ አርጅተው፣ ዕድሜያቸው ገፍቶ ነበር፤ ሣራም ልጅ የመውለጃዋ ዕድሜ ዐልፎ ነበር።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አብርሃምና ሣራ በዕድሜአቸው መግፋት አርጅተው ነበር፤ የሣራም፥ ልጅ የመውለጃ ዕድሜዋ አልፎ ነበር።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሽዑ ኣብርሃምን ሳራን ዕድመኣቶም ዝደፍኡ ኣረጋውያን ነበሩ። ንሳራ ድማ እቲ ልማድ ደቂ ኣንስትዮ ገዲፍዋ ነበረ።
Amharic Tigrinya 2011 ሕጂ ድማ ኣብራምን ሳራን ዕለቶም ዘብጽሑ ኣሪጎም ነበሩ።