Genesis 17:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣምላኽ ንኣብርሃም፡ ንስኻን ብድሕሬኻ ዘለዉ ዘርእኻን ኣብ ወለዶኦም ኪዳነይ ሓልዉ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም አብ​ር​ሃ​ምን አለው፥ “አንተ ደግሞ ቃል ኪዳ​ኔን ትጠ​ብ​ቃ​ለህ፤ አንተ፥ ከአ​ን​ተም በኋላ ዘርህ በት​ው​ል​ዳ​ቸው።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም አብርሃምን አለው። አንተ ደግሞ ቃል ኪዳኔን ትጠብቃለህ፥ አንተ ከአንተም በኋላ ዘርህ በትውልዳቸው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እግዚአብሔርም አብርሃምን አለው፦ “አንተ ደግሞ ቃል ኪዳኔን ትጠብቃለህ፥ አንተ ከአንተም በኋላ ዘርህ በትውልዳቸው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ቃይካ ጾሳይ አብራሃማ፥ “ኔና ግዶፐ፥ ኔን ታ ጫቁዋ ናጋ፤ ኔንካ ኔፐ ጉየ ነ ዘረይካ፥ የለታፐ የለታ ጋካናዉ ናግተ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) K'aykka S'oossay Abrahaama, «Neena gidooppe, neeni ta c'aak'uwaa naaga; neenikka neeppe guyye ne zeretsaykka, yeletaappe yeletaa gakkanaw naagite.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Qasseka Xoossi Abrahaame, «Nekka neeppe guye ne zereththayka, yeletappe yeleta gakkanaas ta caaqo qaalaa naagite.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ቃሴካ ጾሲ ኣብራሃሜ፥ «ኔካ ኔፔ ጉዬ ኔ ዜሬይካ፥ ዬሌታፔ ዬሌታ ጋካናስ ታ ጫቆ ቃላ ናጊቴ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ቃስካ ፆሳይ አብራሃመ፥ “ነና ግድኮ ታ ጫቁዋ ናጋ፤ ነካ ኔፐ ጉየራ ያ ነ ሼሻት፥ የለተፈ የለተ ጋካናዉ ናግተ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Qassika Xoossay Abrahaame, “Nena gidiko ta caaquwa naaga; neka neepe guyera yaa ne sheeshati, yeletethafe yeletetha gakanaw naagite.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም እግዚአብሔር (ኤሎሂም) አብርሃምን እንዲህ አለው፤ “በአንተም በኩል፣ አንተና ከአንተ በኋላ የሚመጣው ዘርህ ከትውልድ እስከ ትውልድ ኪዳኔን ትጠብቃላችሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እንደገናም እግዚአብሔር አብርሃምን እንዲህ አለው፤ “አንተና ከአንተም በኋላ የሚመጣው ዘርህ ከእኔ ጋር የገባኸውን ቃል ኪዳን ከትውልድ እስከ ትውልድ ጠብቁ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ድማ ንኣብርሃም ተዛረቦ “ንስኻ ኺዳነይ ክትሕሉ ኢኻ፤ ንስኻን፥ ብድሕሬኻ ኸዓ ዘርእኻን ንውሉድ ወለዶ ኺዳነይ ክትሕልዉ ኢኹም።
Amharic Tigrinya 2011 ኣምላኽ ድማ ንኣብርሃም በሎ ንስኻ ኽኣ ኪዳነይ ክትሕሉ ኢኻ፡ ንስኻን ብድሕሬኻውን ዘርእኻ ኣብ ወልደኦም ትሕልው።