Genesis 17:3 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣብራም ድማ ብገጹ ተደፊኡ፡ ኣምላኽ ድማ ተዛረቦ፡ በሎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) አብ​ራ​ምም በግ​ን​ባሩ ወደቀ፤ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም አብ​ራ​ምን እን​ዲህ አለው፦
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) አብራምም በግምባሩ ወደቀ፤ እግዚአብሔርም እንዲህ ብሎ ተናገረው። እነሆ፥ ቃል ኪዳኔ ከአንተ ጋር ነው፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year አብራምም በግምባሩ ወደቀ፥ እግዚአብሔርም እንዲህ ብሎ ተናገረው፦ “እነሆ፥ ቃል ኪዳኔ ከአንተ ጋር ነው፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year አብራመ ባረ ዴሙዋን ዱገ ጉፋኔዳ፤ ጾሳይ አዉ ሀዋዳን ያጌዳ፤
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Abraame bare deemuwaan duge guufanneedda; S'oossay aw hawaadan yaageedda;
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Abraamey biittan duge gufannidi hu7ey biitta bochchiin izi Xoossas ziggiin Xoossi izas,
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ኣብራሜይ ቢታን ዱጌ ጉፋኒዲ ሁኤይ ቢታ ቦቺን ኢዚ ጾሳስ ዚጊን ጾሲ ኢዛስ፥
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) አብራመይ ባ ሶምኡዋራ ሳአን ዱገ ጉፋንን ፆሳይ እያኮ፥
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Abramey ba som7uwara sa7an duge gufannin Xoossay iyako,
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) አብራም በግንባሩ መሬት ላይ ተደፋ፤ እግዚአብሔርም (ኤሎሂም) እንዲህ አለው፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 አብራም ግንባሩ መሬት እስኪነካ ድረስ ዝቅ ብሎ ሰገደ፤ እግዚአብሔርም እንዲህ አለው፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ኣብራም ከዓ ብግንባሩ ፍግም ኢሉ ሰገደሉ። እግዚኣብሄር ድማ፦
Amharic Tigrinya 2011 ኣብራም ከኣ ብገጹ ተደፍኤ፡ ኣምላኽ ድማ ከምዚ ኢሉ ተዛረቦ፡