Genesis 17:19 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ኣምላኽ ድማ፡ ሰበይትኻ ሳራ ብሓቂ ወዲ ክትወልደልካ እያ፡ በሎ። ስሙ ድማ ይስሃቅ ክትሰምዮ ኢኻ፡ ኣነ ድማ ምስኡ ኪዳነይ ከም ናይ ዘለኣለም ኪዳንን ምስቶም ብድሕሪኡ ዘለዉ ዘርኡን ከጽንዕ እየ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርም አብ​ር​ሃ​ምን አለው፥ “እሺ እነሆ፥ ሚስ​ትህ ሣራ ወንድ ልጅን ትወ​ል​ድ​ል​ሃ​ለች፤ ስሙ​ንም ይስ​ሐቅ ብለህ ትጠ​ራ​ዋ​ለህ፤ ለእ​ር​ሱና ከእ​ርሱ በኋላ ለዘሩ አም​ላክ እሆን ዘንድ ቃል ኪዳ​ኔን ለዘ​ለ​ዓ​ለም ቃል ኪዳን ከእ​ርሱ ጋር አቆ​ማ​ለሁ።
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እግዚአብሔርም አለ። በእውነት ሚስትህ ሣራ ወንድ ልጅን ትወልድልሃለች፥ ስሙንም ይስሐቅ ብለህ ትጠራዋለህ፤ ከእርሱ በኋላ ለዘሩ የዘላለም ቃል ኪዳን እንዲሆን ቃል ኪዳኔን ከእርሱ ጋር አቆማለሁ።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እግዚአብሔርም አለ፦ “በእውነት ሚስትህ ሣራ ወንድ ልጅን ትወልድልሃለች፥ ስሙንም ይስሐቅ ብለህ ትጠራዋለህ፥ ከእርሱ በኋላ ለዘሩ የዘለዓለም ቃል ኪዳን እንዲሆን ቃል ኪዳኔን ከእርሱ ጋር አቆማለሁ።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሽን ጾሳይ፥ “ቱይት፥ ነ ማቻታ ሳራ ነዉ አቱማ ናኣ ቱሙፐ የላና፤ ኔን ይሳቃ ጋደ አ ሱንና። አፐ ጉየ፥ አ ዘረዉ መና ጫቁዋ ግዳና ማላ፥ ታን አናና ታ ጫቁዋ ጫቀታና።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Shin S'oossay, «Tuytti, ne machata Saara new attuma na'aa tumuppe yelana; neeni Yisaak'a gaade Aa suntsana. Aappe guyye, Aa zeretsaw med'inaa c'aak'uwaa gidana mala, taani aanana ta c'aak'uwaa c'aak'k'etana.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Xoossayka izas, «Hanenna! Ne machcheya Saaray nees attuma naa tumappe yelana; neni iza Yisaaqa gaada sunththana; izappe guye iza zereththas mernaa caaqo gidana mala ta izara caaqo qaala gelana.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጾሳይካ ኢዛስ፥ «ሃኔና! ኔ ማቼያ ሳራይ ኔስ ኣቱማ ና ቱማፔ ዬላና፤ ኔኒ ኢዛ ዪሳቃ ጋዳ ሱንና፤ ኢዛፔ ጉዬ ኢዛ ዜሬስ ሜርና ጫቆ ጊዳና ማላ ታ ኢዛራ ጫቆ ቃላ ጌላና።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሽን ፆሳይ፥ “አካይ፥ ነ ማችያ ሳራ ነዉ አደ ናአ የላና፥ ኔኒ እያ ይሳቃ ጋዳ ሱንና። ታኒ እያፐ ጉየራ ያ እያ ዘረስ መርና ጫቆ ግዳና መላ እያራ ታ ጫቁዋ ጫቃና።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Shin Xoossay, “Akay, ne machiya Saara new adde na7a yelana, neeni iya Yisaaqa gada sunthana. Taani iyape guyera yaa iya zerethas merina caaqo gidana mela iyara ta caaquwa caaqana.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔርም (ኤሎሂም) እንዲህ አለ፤ “ይሁን እሺ፤ ነገር ግን ሚስትህ ሣራ ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች፤ ስሙንም ይስሐቅ ብለህ ትጠራዋለህ፤ እኔም ከእርሱ በኋላ ለዘሩ ሁሉ የሚሆን የዘላለም ኪዳን ከእርሱ ጋር እገባለሁ።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔርም እንዲህ አለው፤ “እንዲህስ አይሆንም፤ ነገር ግን ሚስትህ ሣራ ወንድ ልጅ ትወልድልሃለች፤ ስሙንም ይስሐቅ ትለዋለህ፤ ቃል ኪዳኔን ከእርሱና ከዘሩ ጋር ለዘለዓለም አጸናለሁ፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ድማ “ኣይፋሉን፥ ሰበይትኻ ሳራ ወዲ ኽትወልደልካ እያ። ስሙ ድማ ‘ይስሓቅ’ ኢልካ ኽትሰምዮ ኢኻ። ኪዳነይ ከዓ ምስኡን ብድሕሪኡውን ምስ ዘርኡን ኪዳን ዘለኣለም ከቕውም እየ።
Amharic Tigrinya 2011 ኣምላኽ ከኣ በለ፡ ኣይፋልን፡ ስበይትኻ ሳራ ደኣ ወዲ ኽትወልደልካ እዩ ስሙ ድማ ይስሃቅ ከተውጽኣሉ ኢኻ። ኪዳነይ ዘለኣለም ከቕውም እየ።