Genesis 15:9 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ንሱ ድማ፡ ጓል ሰለስተ ዓመት ጤልን ጓል ሰለስተ ዓመት ጤልን ወዲ ሰለስተ ዓመት ድዑልን ርግቢት ዕንቅርቢትን ርግቢትን ውሰደለይ በሎ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) እር​ሱም አለው፥ “የሦ​ስት ዓመት ላም፥ የሦ​ስት ዓመት ፍየ​ልም፥ የሦ​ስት ዓመት በግም፥ ዋኖ​ስም፥ ርግ​ብም አምጣ፤ እኒ​ህ​ንም ሁሉ አም​ጥ​ተህ ከሁ​ለት ከሁ​ለት ቍረ​ጣ​ቸው፤ ወፎ​ችን ግን አት​ቍ​ረ​ጣ​ቸው።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እርሱም። የሦስት ዓመት ጊደር፥ የሦስት ዓመት ፍየልም፥ የሦስት ዓመት በግም፥ ዋኖስም፥ ርግብም ያዝልኝ አለው።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እርሱም፦ የሦስት ዓመት ጊደር፥ የሦስት ዓመት ፍየልም፥ የሦስት ዓመት በግም፥ ዋኖስም፥ ርግብም ያዝልኝ አለው።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳይ አ፥ “ሄዙ ላይ ኡሳ፥ ሄዙ ላይ ዴሻ፥ ሄዙ ላይ ዶርሳነ ላኡ ቆሞ ሀራጰቱዋ ታዉ አካደ ያ” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Goday Aa, «Heezzu laytsaa ussaa, heezzu laytsaa deeshshaa, heezzu laytsaa dorssaanne laa"u k'ommo harap'p'etuwaa taw akkaade ya» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAYKKA iza, «Heedzdzu layththa us, heedzdzu layththa deysh, heedzdzu layththa dorsa laaqqanne nam7u qommo haraphpheta taas ekka ya» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳይካ ኢዛ፥ «ሄ ላይ ኡስ፥ ሄ ላይ ዴይሽ፥ ሄ ላይ ዶርሳ ላቃኔ ናምኡ ቆሞ ሃራጴታ ታስ ኤካ ያ» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ እያኮ፥ “ሄ ላይ ግድዳ እስ ኡስ፥ እስ ዴሽ፥ እስ ዶርሰነ ሄሳዳካ ሆለነ ጎርለ ታዉ ኤካዳ ያ” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday iyako, “Heedzu laythi gidida issi ussi, issi deeshi, issi dorsenne hessadaka hollenne gorille taw ekada ya” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) እግዚአብሔርም (ያህዌ) “እያንዳንዳቸው ሦስት ዓመት የሆናቸው አንዲት ጊደር፣ አንድ ፍየልና አንድ በግ፣ በተጨማሪም አንድ ዋኖስና አንድ ርግብ አብረህ አቅርብልኝ” አለው።
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 እግዚአብሔርም “ሦስት፥ ሦስት ዓመት የሆናቸው አንድ ጊደር፥ አንድ ፍየልና፥ አንድ በግ፥ እንዲሁም ዋኖስና ርግብ አምጣልኝ” አለው።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ድማ “ሰለስተ ዓመት ዝገበረት ዓርሕን፥ ሰለስተ ዓመት ዝገበረት ጤልን፥ ሰለስተ ዓመት ዝገበረ ማጕላ በጊዕን ኣምፅአለይ፤ ባሪቶን ርግብንውን ኣምፅአለይ” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 ንሱ ድማ ንሰለስተ ዓመት ዝገበረት ኣርሕን ሰለስተ ዓመት ዝገበረት ጤልን ሰለስተ ዓመት ዝገበረ ድዑልን ምስ እዚ ኽኣ ባሬቶን ርግብን ኣምጽኣለይ፡ በሎ።