Genesis 15:4 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) እንሆ ድማ ቃል እግዚኣብሄር መጺኡ ከምዚ በሎ፦ እዚ ወራሲኻ ኣይከውንን እዩ፤ እቲ ካብ መዓንጣኻ ዚመጽእ ግና ወራሲኻ ኪኸውን እዩ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ያን ጊዜም የአ​ግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ቃል ወደ አብ​ራም እን​ዲህ ሲል መጣ፤ “እርሱ አይ​ወ​ር​ስ​ህም፤ ነገር ግን ከአ​ብ​ራ​ክህ የሚ​ወ​ጣው እርሱ ይወ​ር​ስ​ሃል።”
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) እነሆም፥ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጣለት። ይህ አይወርስህም፤ ነገር ግን ከጉልበትህ የሚወጣው ይወርስሃል።
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year እነሆም፥ የእግዚአብሔር ቃል እንዲህ ሲል መጣለት፦ ይህ አይወርስህም፥ ነገር ግን ከጉልበትህ የሚወጣው ይወርስሃል።
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year መና ጎዳ ቃላይ አኮ ዪደ፥ “ሀ ቆማይ ኔና ላተና፤ ሽን ነ ጉልባታፐ ከስያዌ ኔና ላታና” ያጌዳ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Med'inaa Godaa k'aalay aakko yiide, «Ha k'oomay neena laattenna; shin ne gulbbataappe kesiyaawe neena laattana» yaageedda.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) GODAA qaalay izakko yiidi, «Hayssi aylley nena laattenna; neeppe yelettiday nena laattana» gides.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ጎዳ ቃላይ ኢዛኮ ዪዲ፥ «ሃይሲ ኣይሌይ ኔና ላቴና፤ ኔፔ ዬሌቲዳይ ኔና ላታና» ጊዴስ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ጎዳይ እያኮ፥ “ሀ አይለይ ነና ላተና፥ ሽን ነ ጉልባታፐ ከያና ነ ናአይ ነና ላታና” ያግስ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Goday iyako, “Ha aylley nena laattenna, shin ne gulbatape keyana ne na7ay nena laattana” yaagis.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) በዚህ ጊዜ የእግዚአብሔር (ያህዌ) ቃል እንዲህ ሲል መጣለት፤ “ይህ ሰው ወራሽህ አይሆንም፤ ነገር ግን ከአብራክህ የሚከፈል ልጅ ወራሽህ ይሆናል።”
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በኋላ የእግዚአብሔር ቃል “ይህ ኤሊዔዘር የተባለው አገልጋይ የአንተን ሀብት አይወርስም፤ ከአንተ የሚወለደው ልጅ ወራሽህ ይሆናል” ብሎ ሲነግረው ሰማ።
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year እግዚኣብሄር ድማ “ኣይፋሉን፥ ካባኻ ዝተወልደ እዩ ዝወርሰካ እምበር፥ እዙይስ ኣይወርሰካን እዩ” በሎ።
Amharic Tigrinya 2011 እንሆ ኸኣ ቃል እግዚኣብሄር ከምዚ ኢሉ ናብኡ መጸ፡ ኣይፋሉን፡ ካብ ከስዔኻ ዝወጸ እዩ ዝወርሰካ እምበር፡ እዝስ ኣይወርሰካን እዩ።