Genesis 15:1 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ድሕሪ እዚ ነገር እዚ፡ ቃል እግዚኣብሄር ንኣብራም ብራእይ መጸ፡ ኣብራም፡ ኣይትፍራሕ፡ ኣነ ዋልታኻን ዓስብኻን ኣዝየ ዓብዪ እየ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | ከዚህም ነገር በኋላ የእግዚአብሔር ቃል በራእይ ወደ አብራም መጣ፤ እንዲህ ሲል፥ “አብራም ሆይ፥ አትፍራ፤ እኔ ጋሻ እሆንሃለሁ፤ ዋጋህም በእኔ ዘንድ እጅግ ብዙ ነው።” |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | ከዚህ ነገር በኋላም የእግዚአብሔር ቃል በራእይ ወደ አብራም መጣ፥ እንዲህ ሲል። አብራም ሆይ፥ አትፍራ፤ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፤ ዋጋህም እጅግ ታላቅ ነው። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | ከዚህ ነገር በኋላም የእግዚአብሔር ቃል በራእይ ወደ አብራም መጣ፥ እንዲህ ሲል፦ አብራም ሆይ፥ አትፍራ፥ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፥ ዋጋህም እጅግ ታላቅ ነው። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄዋፐ ጉየ፥ መና ጎዳ ቃላይ ሳጻን አብራመኮ ዪደ፥ “አብራማ፥ ያዮፓ! ታን ነዉ ጎንዳለ፤ ነ ጋቲ ሎይ ዳራ” ያጌዳ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Hewaappe guyye, Med'inaa Godaa k'aalay sas'aani Abraamekko yiide, «Abraamaa, yayyoppa! Taani new gonddalle; ne gatii loytsi dara» yaageedda. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye GODAA qaalay ajjuutan Abraamekko yiidi, «Abraame, babbofa! Tani nees gondalle; ne anjjoy keehi gita» gides. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄሳፌ ጉዬ ጎዳ ቃላይ ኣጁታን ኣብራሜኮ ዪዲ፥ «ኣብራሜ፥ ባቦፋ! ታኒ ኔስ ጎንዳሌ፤ ኔ ኣንጆይ ኬሂ ጊታ» ጊዴስ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄሳፈ ጉየ፥ ጎዳይ አብራመስ አሙሆን ቆንጭድ፥ “አብራመ ባቦፋ፥ ታኒ ነዉ ጎንዳለ፥ ነ ዎይቶይ ግታ” ያግስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Hessafe guye, Goday Abrames amuhon qoncidi, “Abrame babofa, taani new gondalle, Ne woytoy gita” yaagis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ከዚህም በኋላ፣ የእግዚአብሔር (ያህዌ) ቃል እንዲህ ሲል በራእይ ወደ አብራም መጣ፤ “አብራም ሆይ፤ አትፍራ፤ እኔ ለአንተ ጋሻህ ነኝ፤ ታላቅ ዋጋህም እኔው ነኝ።” |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከዚህ በኋላ አብራም ራእይ አየ፤ እግዚአብሔርም “አብራም፥ አትፍራ፤ እንደ ጋሻ ሆኜ ከአደጋ ሁሉ እጠብቅሃለሁ፤ ታላቅ በረከትም እሰጥሃለሁ” ሲል ሰማው። |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ብድሕሪ እዝ ነገር እዙይ፥ ቃል እግዚኣብሄር ብራእይ ናብ ኣብራም መፀ፤ ከምዙይውን በሎ፦ “ኣብራም ኣይትፍራሕ፤ ዋልታኻ ኣነ እየ፤ ዓስብኻ የመና ብዙሕ ክኸውን እዩ።” |
| Amharic Tigrinya 2011 | ድሕርዚ ነገርዚ ቓል እግዚኣብሄር ብራእይ ከምዚ ኢሉ ናብ ኣብራም መጸ ኣብራም። ኣይትፍራህ ዋልታኻ ኣነ እየ፡ ዓስብኻ ኣዝዩ ኺበዝሕ ኣዩ። |