Genesis 14:18 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | መልከጼዴቅ ንጉስ ሳሌም እንጌራን ወይንን የምጽእ ነበረ፣ ንሱ ድማ ካህን ልዑል ኣምላኽ ነበረ። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | የሳሌም ንጉሥ መልከ ጼዴቅም እንጀራንና የወይን ጠጅን አወጣ፤ እርሱም የልዑል እግዚአብሔር ካህን ነበረ። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | የሳሌም ንጉሥ መልከ ጼዴቅም እንጀራንና የወይን ጠጅን አወጣ፤ እርሱም የልዑል እግዚአብሔር ካህን ነበረ። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | የሳሌም ንጉሥ መልከ ጼዴቅም እንጀራንና የወይን ጠጅን አወጣ፥ እርሱም የልዑል እግዚአብሔር ካህን ነበረ። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሄ ዎደ፥ ሳሌመ ካቲ ማልካ-ጸደቂ ኡክነ ዎይንያ ኤሳ አኪደ ዬዳ፤ እ ኡባፐ ቂያ ጾሳ ቄስያ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | He wode, Saleeme Kaatii Malkka-S'edek'k'i ukitsaanne woyniyaa eessaa akkiide yeedda; I Ubbaappe d'ok'k'iyaa S'oossaa k'eesiyaa. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | He wode, Saaleme kawoy Malkexeedeqey ukeththinne woyne ushshu ekki yides; izikka Ubbaafe Dhoqqa Xoossaa qeese. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ሄ ዎዴ፥ ሳሌሜ ካዎይ ማልኬጼዴቄይ ኡኬኔ ዎይኔ ኡሹ ኤኪ ዪዴስ፤ ኢዚካ ኡባፌ ቃ ጾሳ ቄሴ። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ኡባፈ ቃ ፆሳ ካህነይ፥ ሳሌማ ካዎይ ማልከፃደቅ ኡይነ ዎይነ ኤክድ ይስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | Ubbaafe Dhoqa Xoossaa kahiney, Saleema kawoy Malkexaadeqi uythinne woyne ekidi yis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | የልዑል እግዚአብሔር (ኤል-ኤልዮን) ካህን የነበረው የሳሌም ንጉሥ መልከጼዴቅም እንጀራና የወይን ጠጅ ይዞ ወጣ፤ |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | የልዑል እግዚአብሔር ካህን የነበረው የሳሌም ንጉሥ መልከጼዴቅም ለአብራም እንጀራና የወይን ጠጅ አመጣለት፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | እቲ ኻህን ልዑል እግዚኣብሄር ዝኾነ መልከፄዴቅ ንጉስ ሳሌም ድማ እንጀራን ወይንን ኣምፅአ። |
| Amharic Tigrinya 2011 | መልከጼድቅ ንጉስ ሳሌም ድማ፡ ንሱ ኽኣ ካህን ልዑል ኣምላኽ፡ እንጌራን ወይንን ኣምጽኤ። |