Genesis 13:6 — Compare Translations
14 translations compared side by side
| Translation | Text |
|---|---|
| Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) | ጥሪቶም ብዙሕ ስለ ዝነበረ፡ ብሓንሳብ ኪነብሩ ስለ ዘይከኣሉ፡ እታ ምድሪ ሓቢሮም ኪነብሩ ኽትጻወሮም ኣይከኣለትን። |
| Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) | በአንድነትም ይቀመጡ ዘንድ ምድር አልበቃቸውም፤ ንብረታቸው ብዙ ነበርና፤ ስለዚህም ባንድነት ይቀመጡ ዘንድ ምድር አልበቃቻቸውም። |
| Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) | በአንድነትም ይቀመጡ ዘንድ ምድር አልበቃቸውም የነበራቸው እጅግ ነበረና በአንድነት ሊቀመጡ አልቻሉም። |
| Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year | በአንድነትም ይቀመጡ ዘንድ ምድር አልበቃቸውም የነበራቸው እጅግ ነበረና በአንድነት ሊቀመጡ አልቻሉም። |
| Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year | ሽን ኡንቱንቱ እትፐ ደአናዉ ኡንቱንቶ ቢታይ ግድቤና፤ ኡንቱንቶ ዳሮ መሂ ደእያ ድራዉ፥ ኡንቱንቱ እትፐ ደአናዉ ዳንዳይበይክኖ። |
| Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) | Shin unttunttu ittippe de'anaw unttunttoo biittay gidibeenna; unttunttoo daro mehii de'iyaa diraw, unttunttu ittippe de'anaw danddayibeykkino. |
| Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) | Gido attiin isttas daro mehey diza gishshassinne istti issife daanaas isttas biittay xuummida gishshas issife daanaas dandaybeettenna. |
| Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) | ጊዶ ኣቲን ኢስታስ ዳሮ ሜሄይ ዲዛ ጊሻሲኔ ኢስቲ ኢሲፌ ዳናስ ኢስታስ ቢታይ ጹሚዳ ጊሻስ ኢሲፌ ዳናስ ዳንዳይቤቴና። |
| Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) | ሄ ዎደ አብራመስነ ሎፀስ ዳሮ መሄይ ደእያ ግሾ ኤንቲ ባንታ መሄታ ሄምያ በሳይ ፁምስ። |
| Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) | He wode Abramesinne Looxes daro mehey de7iya gisho enti banta meheta heemmiya bessay xuummis. |
| Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) | ሆኖም ሁለቱ አንድ ላይ ሲኖሩ ስፍራው አልበቃቸውም፤ ንብረታቸው እጅግ ብዙ ስለ ነበር፣ አብረው መኖር አልቻሉም። |
| Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 | ከብቶቻቸውን በአንድነት የሚያሰማሩበት በቂ የግጦሽ ቦታ ስላልነበረና አብራምና ሎጥ ብዙ የከብት መንጋ ስለ ነበራቸው አብረው ለመኖር አልቻሉም፤ |
| Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year | ጥሪቶም ብዙሕ ስለ ዝነበረ ድማ ምድሪ ፀበቦም፤ በዝ ምኽንያት እዙይ ብሓደ ኽነብሩ ኣይከኣሉን። |
| Amharic Tigrinya 2011 | እታ ምድሪ ኽኣ ብሃደ ኽነብሩ ኽትጾሮም ኣይክኣለትን። ጥሪቶም ብዙሕ ነበረ እሞ፡ ብሓደ ኺነብሩ ኣይክኣሉን። |