Genesis 13:14 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ሽዑ፡ የሆዋ ንኣብራም፡ ሎጥ ካብኡ ምስ ተፈልየ፡ ኣዒንትኻ ኣልዒልካ፡ ካብቲ ዘለኻዮ ቦታ፡ ሰሜንን ደቡብን፡ ምብራቕን ምዕራብን ርአ።
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ሎጥ ከተ​ለ​የው በኋ​ላም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር አብ​ራ​ምን አለው፥ “ዐይ​ን​ህን አን​ሣና አንተ ካለ​ህ​በት ስፍራ ወደ መስ​ዕና ወደ አዜብ፥ ወደ ምሥ​ራ​ቅና ወደ ምዕ​ራብ እይ፤
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ሎጥ ከተለየው በኋላም እግዚአብሔር አብራምን አለው። ዓይንህን አንሣና አንተ ካለህበት ስፍራ ወደ ሰሜንና ወደ ደቡብ ወደ ምሥራቅና ወደ ምዕራብ እይ፤
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ሎጥ ከተለየው በኋላም ጌታ አብራምን አለው፦ “ዓይንህን አንሣና አንተ ካለህበት ስፍራ ወደ ሰሜንና ወደ ደቡብ ወደ ምሥራቅና ወደ ምዕራብ እይ፥
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ሎጸ አብራመፐ ሻከቴዳዋፐ ጉየ፥ መና ጎዳይ አብራማ ሀዋዳን ያጌዳ፤ “ቁ ጋደ ኔን ደኢያሳፐ አዋይ ዶልያ ባጋነ አዋይ ዉልያ ባጋ፥ ቃይ ሁጲሳ ባጋነ ገድሳ ባጋ ጼላ።
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Loos'e Abraameppe shaaketteeddawaappe guyye, Med'inaa Goday Abraama hawaadan yaageedda; «D'ok'k'u gaade neeni de'iyaasaappe away doliyaa bagganne away wulliyaa bagga, k'ay huup'issa bagganne gedissa bagga s'eella.
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Looxey Abraameppe shaakettidaappe guye GODAY Abraame, «Dhoqqu gaada neni dizasoppe arshey mokkiza bagganne geliza bagga qasse dugeha bagganne pudeha bagga xeella.
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሎጼይ ኣብራሜፔ ሻኬቲዳፔ ጉዬ ጎዳይ ኣብራሜ፥ «ቁ ጋዳ ኔኒ ዲዛሶፔ ኣርሼይ ሞኪዛ ባጋኔ ጌሊዛ ባጋ ቃሴ ዱጌሃ ባጋኔ ፑዴሃ ባጋ ጼላ።
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሎፀይ አብራመፐ ሻከትዳፐ ጉየ፥ ጎዳይ አብራመኮ፥ “ነ ደእያ በሳፈ ፑደ ቁ ጋዳ ፑደሀ ባጋነ ዱገሀ ባጋ፥ ዶሎሀ ባጋነ ዉሎሀ ባጋ የዳ ፄላ።
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Looxey Abramepe shaaketidaape guye, Goday Abrameko, “Ne de7iya bessaafe pude dhoqu gada pudeha bagganne dugeha bagga, doloha bagganne wuloha bagga yedda xeella.
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ሎጥ ከተለየው በኋላ እግዚአብሔር (ያህዌ) አብራምን እንዲህ አለው፤ “ካለህበት ስፍራ ቀና ብለህ ወደ ሰሜንና ወደ ደቡብ፣ ወደ ምሥራቅና ወደ ምዕራብ ተመልከት፤
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ሎጥ ከሄደ በኋላ እግዚአብሔር አብራምን እንዲህ አለው፤ “ካለህበት ስፍራ ሆነህ ወደ ሰሜን፥ ወደ ደቡብ፥ ወደ ምሥራቅና ምዕራብ ተመልከት፤
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ሎጥ ካብኡ ምስ ተፈልየ ድማ እግዚኣብሄር ንኣብራም “ዓይንኻ ቘላሕ ኣብል እሞ፥ ካብዛ ዘለኻያ ቦታ ንሰሜንን ንደቡብን ንምብራቕን ንምዕራብን ኣቢልካ ጠምት።
Amharic Tigrinya 2011 ሎጥ ምስ ተፈልየ ድማ እግዚኣብሄር ንኣብራም ዓይንኻ ቋሕ ኣብል እሞ ካብዘን ዘሎኻያ ቦታ ንሰሜንን ንደቡብን ንምብራቕን ንምዕራብን ኣቢልካ ጠምት።