Genesis 12:18 — Compare Translations

14 translations compared side by side

TranslationText
Amharic (Tigrigna: Contemporary Tigrinya Bible 2024) ፈርኦን ንኣብራም ጸዊዑ፡ እንታይ እዩ ዝገበርካለይ፧ ስለምንታይ ሰበይትኻ እያ ዘይበልካኒ?
Amharic 2000 (የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)) ፈር​ዖ​ንም አብ​ራ​ምን ጠርቶ አለው፥ “ይህ ያደ​ረ​ግ​ህ​ብኝ ምን​ድን ነው? እር​ስዋ ሚስ​ትህ እንደ ሆነች ለምን አል​ገ​ለ​ጥ​ህ​ል​ኝም?
Amharic Bible (መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)) ፈርዖንም አብራምን ጠርቶ አለው። ይህ ያደረግህብኝ ምንድር ነው? እርስዋ ሚስትህ እንደ ሆነች ለምን አልገለጥህልኝም?
Amharic Catholic Version (መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)) No Year ፈርዖንም አብራምን ጠርቶ አለው፦ ይህ ያደረግህብኝ ምንድነው? እርሷ ሚስትህ እንደ ሆነች ለምን አልገለጥህልኝም?
Amharic Dawro DFBE (ጌሻ ማጻፋ) No Year ያትና ካቲ አብራማ ጼሲደ፥ “ኔን ሀዋ አያዉ ታ ቦላ ኦድ? እዛ ነ ማቻቶ ግዴዳዋ አያዉ ታዉ ኦዳበይኪ?
Amharic Dawro DFBLVL (Geeshsha Mas'aafaa) Yaatina kaatii Abraama s'eesiide, «Neeni hawaa ayaw ta bolla ootsaad? iza ne machchatto gideeddawaa ayaw taw odabeykkii?
Amharic Gamo (Geeshsha Maxaafa) Histtiin kawozi Abraame xeygidi, «Neni hayssa ays ta bolla ooththadii? Iza ne machcho gididayssa ays taas yootabeekkii?
Amharic Gamo (ጋሞ ማጻፋ) ሂስቲን ካዎዚ ኣብራሜ ጼይጊዲ፥ «ኔኒ ሃይሳ ኣይስ ታ ቦላ ኦዲ? ኢዛ ኔ ማቾ ጊዲዳይሳ ኣይስ ታስ ዮታቤኪ?
Amharic Gofa GFBEVF (ጌሻ ማፃፋ) ሄሳፈ ጉየ፥ ካዎይ አብራመ ፄግስድ፥ “ነ ታ ቦላ ኦዳባይ ሀይስ አይቤ? እያ ነ ማቾ ግደይሳ አይስ ታዉ ኦዳብኪ?
Amharic Gofa GFBLVF (Geeshsha Maxaafa) Hessafe guye, kawoy Abrame xeegisidi, “Ne ta bolla oothidabay haysi aybee? Iya ne macho gideysa ayis taw odabikii?
Amharic NASV (አዲሱ መደበኛ ትርጒም) ከዚያም ፈርዖን አብራምን አስጠርቶ እንዲህ አለው፤ “ይህ ያደረግህብን ነገር ምንድን ነው? ‘ሚስትህ እንደ ሆነች ለምን አልነገርኸኝም?’
Amharic New Standard Translation (አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም) 2005 ከዚህ በኋላ ፈርዖን አብራምን አስጠርቶ እንዲህ ሲል ጠየቀው “ይህ ያደረግኽብኝ ነገር ምንድን ነው? ሣራይ ሚስትህ እንደ ሆነች ለምን አልነገርከኝም?
Amharic Tigrinya (መፅሓፍ ቅዱስ) No Year ፈርዖን ድማ ንኣብራም ናብኡ ፀዊዑ፥ “እዝ ኣባይ ዝገበርካዮ እንታይ እዩ? ስለ ምንታይ ኢኻኸ ሰበይትኻ ምዃና ዘየፍለጥካኒ?
Amharic Tigrinya 2011 ፈርኦን ድማ ንኣብራም ናብኡ ጸዊዑ፡ እንታይ እዩ እዚ ዝገብርካኒ፡ ስለምንታይ ኢኻ ሰብይትኻ ምዃና ዘየፍለጥካኒ፡